UMMA TOKEN INVESTOR

Ман пирки

Business man

Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
አይሁዶች..
-----------
በዘግናኝ ሁኔታ ነብይ የገደሉ፡
በየ ዘመናቱ ሙስሊም የበደሉ፡
ቁጥር አንድ ግፈኞች#አይሁዶች አይደሉ!?
 
ኢስላምን ለማጥፋት ሌት ቀን የሚለፉ፡
ጥፋተኛ ሆነው ንፁህ የሚዘልፉ፡
ፈሪ ዱንያ ወዳድ አላማ ቢስ ባዶዎች፡
እጂግ አረመኔ የሸይጧን ገረዶች፡
የዘላለም ጠላት ናቸውኮ አይሁዶች:
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
~
ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "አጋሪዎችን በገንዘቦቻችሁ፣ በነፍሶቻችሁ እና በምላሶቻችሁ ታገሉ" ይላሉ። ነሳኢይ፣ አቡ ዳውድና አሕመድ ዘግበውታል።
እውነት የሙስሊሞች ህመም ያምሃል? እንግዲያው ከሰሞንኛ ዋይታ ይልቅ ውሃ የሚያነሳ አስተዋፅኦ እንዲኖርህ ስራ። አላህ በሰጠህ ገንዘብ (ቢያንስ እንኳ) ብዙ ቁም ነገር መስራት ትችላለህ። ባቅራቢያህ ላሉ ሙስሊሞች ምን አድርገሃል? ዲንህን በማስፋፋት ላይ ምን ድርሻ አለህ? በምላስህና በብእርህስ ከእምነትህ ለመከላከል፣ ኢስላምን ለማስፋፋት፣ ከወገኖችህ ጎን ለመቆም ምን ድርሻ አለህ? ነፍሲያህንስ ለመታገል ቁርጠኛ ነህ ወይ? ለደካማ ወገኖችህስ ከልብህ አምርረህ ዱዓእ አድርገሃል ወይ? የምትችለውን ሳታደርግ ስለማትችለው ብትጮህ ጩኸትህ የቁራ ጩኸት ይሆናል። የምትችለውን ስትወጣ፣ ከዚያም በነፍስህ ጭምር ለመፋለም ቁርጠኛ ኒያ ቢኖርህ ጥረትህ ፅድቅ ነው። ምኞትህም ድንቅ ነው። አላህም የምኞትህን ይሰጥሃል።
 
Ibnu Munewor
 
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
Запись от 24.10.2023 11:20 | Abduselam sultan
ummalife.com

Запись от 24.10.2023 11:20 | Abduselam sultan

Muslim Social Web | Muslim Social Network
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Abduselam sultan Хӑйӗн сӑнӳкерчӗкне улӑштарчӗ
2 Ҫул
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас