Ahmed mohammed mersa Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ومن خلال عدم شراء هذه المنتجات، دعونا نظهر تضامننا مع الفلسطينيين، وخاصة أولئك الذين يعيشون في العالم العربي

እነዚህን ምርቶች ባለመግዛት ለፍልስጤማውያን አጋርነታችንን እናሳይ በተለይ በአረብ አለም የምትኖሩ

image
image
image
image
image
image
+7
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢስራኤል በሽወች ከምትጨፈጭፋቸው ንፁሀን

ፍልስጤናዊያን ይልቅ አንድ ፍልስጤናዊ ወጣት

ድንጋይ ወርውሮ ያቆሰለው ይሁዲ ህመም ነው

ለምዕራባውያን የሚሰማቸው!!!!

አላይ ፍሊስጢንን ይርዳቸው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✍የጦር ሜዳ ጀግንነት የሚመነጨው መስጂድ ውስጥ ከሚደረገው ዒባዳ ነው!!

  አቡ ደርዳእ በታወቀው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦

  «عَمَلٌ صَالِحٌ قَبْلَ الْغَزْوِ، فَإِنَّكُمْ إِنَّمَا تُقَاتِلُونَ بِأَعْمَالِكُمْ»

  «ከዘመቻ በፊት መልካም ስራን አብዙ; እናንተ የምትጋደሉት እኮ በስራችሁ ነው።»

  ኡስታዝ አቡ ቀታዳ ከሸይኽ የሕያ በሚጠቅሰው፦

"ጂሃድ ላይ ከፊት ተሰልፈው የምናገኛቸው; መስጂድ ውስጥ ከፊት ሲሰግዱ የነበሩት ናቸው።"

ይህንን ከተረዳህ፦

    አንተም በጠላቶችህ ተከበህ ነውና ያለኸው ነገ ሀገርህ ላይ ምን እንደ ሚከሰት እና ምን እንደ ሚገጥምህ የምታውቀው ነገር የለም። ስለሆነም ከጦር መሳሪያ በፊት በዒባዳ ትጥቅህን አሳምር።

          🖌የቋንጤው

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወንድሞቸ ዱአ እናብዛ!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቤቶችን ማፍረስ ይችላሉ ነገር ግን የፍልስጤምን የመንፈስ ጥንካሬ ማጥፋት አይችሉም🤝

#freepalestine

#gazaunderattack

#islam

#ethiopia

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group