Translation is not possible.

✍የጦር ሜዳ ጀግንነት የሚመነጨው መስጂድ ውስጥ ከሚደረገው ዒባዳ ነው!!

  አቡ ደርዳእ በታወቀው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦

  «عَمَلٌ صَالِحٌ قَبْلَ الْغَزْوِ، فَإِنَّكُمْ إِنَّمَا تُقَاتِلُونَ بِأَعْمَالِكُمْ»

  «ከዘመቻ በፊት መልካም ስራን አብዙ; እናንተ የምትጋደሉት እኮ በስራችሁ ነው።»

  ኡስታዝ አቡ ቀታዳ ከሸይኽ የሕያ በሚጠቅሰው፦

"ጂሃድ ላይ ከፊት ተሰልፈው የምናገኛቸው; መስጂድ ውስጥ ከፊት ሲሰግዱ የነበሩት ናቸው።"

ይህንን ከተረዳህ፦

    አንተም በጠላቶችህ ተከበህ ነውና ያለኸው ነገ ሀገርህ ላይ ምን እንደ ሚከሰት እና ምን እንደ ሚገጥምህ የምታውቀው ነገር የለም። ስለሆነም ከጦር መሳሪያ በፊት በዒባዳ ትጥቅህን አሳምር።

          🖌የቋንጤው

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group