◾️ፎቶዋቸውን በሚዲያ ለሚለቁ ሁሉ ‼
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
✅ ይህ የአንዷ እህታችን ፎቶ ድግምት (ሲህር) ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደሰሩባት ተመልከቱ።
↪️ ብዙ ወንድም እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ
ለቡዳ፣
ለአይንናስ፣
ለሲህር፣
ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ።
ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራዊ አካል (ለጠንቋዩ) ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ #ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል።
ከዛ አለቀ።
በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅ ወይም ሲህር ያሰሩባታል።
በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ና ወንድ ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም።
✔የአይን በሽታ ያለበት ሰው
✔ ምቀኛ የሆነ ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ በቡዳ ይበላታል።
እሷ ግን አታውቅም
✔ቆዳዬ ተላጠ፣
✔አሳከከኝ፣
✔ልቤ ተጨነቀ፣
✔ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣
✔ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣
✔ እንቅልፍ አጣው
ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች፣ ይሰቃያል።
ነገሩ ግን በሚዲያ የለቀቀችው ፎት ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል።
እንዲሁም ብዙ አላዋቂ የሆኑ ወላጆች የሚያምር የልጃቸውን ፎቶ ሁሉም እንዲመለከተው ፕሮፋይል ያደርጋሉ።
✔ ስንቱ ህፃኑን በአይን ቡዳ እየበላው ህፃኑ እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ።
✔ ስንቷ መውለድ አትችይም የተባለች ሴት የልጅሽን ፎቶ በሚዲያ ስታይ ምን ሚሰማት ይመስልሻል?
ሸሪአችን ፎቶ መነሳትም ሆነ ማንሳት ሀራም ያደረገው ለዋዛ እንዳይመስልህ።
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ
{የውመልቂያማ ቅጣተ በጣም የሚበረታባቸው፦ ፎቶ ቀራጮች ናቸው}
© ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic