Translation is not possible.

እንግሊዝ ለንደን የተካሄደው ሰልፍ መቶ ሺ ህዝብ ገደማ የተሳተፈበት ነበር ። በመላው ዓለም የተካሄዱ ሰልፎች ግልጽ የሆነ መልእክት አስተላልፈዋል ።

እነሱ BBC ፣ CNN ቢኖራቸውም እኛ ደግሞ አይፎን አንድሮይድ አለን ነበር ያሉት በቀደም ሰልፍ ላይ አንድ የጋዛ ሰው መልእክት ሲያስተላልፉ ።

እናም ወጣቶች ሆይ ! በርቱ በየደቂቃው ፖስቱ እውነታውን ይፋ አድርጉ ! ነበር ያሉት ለሰልፈኞች መልእክት ሲያስተላልፉ

በመላው ዓለም የተካሄደውን ንቅናቄ ስትመለከቱ በርግጥም የሀሰት ዘመን እያበቃ መሆኑ ግልጽ ማሳያ ነው !

Abdurahim Ahmed

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group