UMMA TOKEN INVESTOR

About me

🇵🇸save gaza🇵🇸

Followings
1
Translation is not possible.

رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا

«ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን»።

አል ከህፍ : 10

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

️🍃ቀልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ

አሏህ ደግሞ ለሷ በሚበጀውን ነገር

ይመልስላታል ።  አላህ ለኛ ኸይር የሆነውን ሁሉ ይወፍቀን🤲🥀

.....ሰናይ ጁወዐ......

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قَالَ وَمَن يَقْنَطُ مِن رَّحْمَةِ رَبِّهِ إِلَّا الضَّالُّونَ

[ ሱረቱ አል-ሒጅር - 56 ]

«ከጠማማዎችም በስተቀር ከጌታው እዝነት ተስፋን የሚቆርጥ ማነው» አለ፡፡

۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ

[ አል-ዙመር - 53 ]

በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

Dear allah protect and help us our Muslims in the world😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀነት‼️

===

✍«ጀነት ማለት ነዋሪዎቿ የማይሞቱባት፣ ቤቶቿ የማይበላሹባት የማይፈርሱባት፣ ወጣቶቿ የማያረጁባት፣ ውበቷ ለዘላለም የማይበላሽ የሆነች ውድ ሀገር ነች»‼️

አላህ በእዝነቱ እኔንምእናንተንም ጀነት ያስገባን!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

....and your lord never forgets ......

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

.............Add me............

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group