UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አንዳንድ ኢስላማዊ የሆኑ ወቅታዊ እና ትምህርታዊ የሆኑ ጉዳዮች ይለጠፉበታል ላይክ እና follow በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም

Translation is not possible.

محمد أيوب -رحمه الله

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አምስት አይነት ሴቶችን ተጠንቀቅ❌

1.الأَنَّانّة

#አል_አንናናህ ለባሏ ብሶት ምታበዛ/ምንም ብትሰራ ምስጋና ቢስ የሆነች።

2.والحَنَّانة

#አል_ሐንናናህ ከባሏ ተፋታ ሌላ ማግባት ምትፈልግ/ከባሏ በላይ እንደሆነች የምታስብ።

3.والحَدَّاقة

#አል_ሐድዳቃህ ዓይኗ ያየውን ሁሉ ግዛልኝ እያለች ባሏን ምታስቸግር /ሁሉ አማረሽ።

4.والبَرَّاقة:

#አል_በርራቃህ ፊቷን በመወልወልና በማስዋብ   ጊዜዋን ተዝፍዝፋ ምታሳልፍ/የሜካፕ ሴት።

5.الشَّدَّاقة:

#አሽሸድ-ዳቃህ ጥቀም የሌለው ወሬ ምታበዛ። የኛ ሳይሆን የኔ የኔ ምታበዛ/ለፍላፊ።

🎙ፕሮ.ሱለይማን አር-ሩሀይሊ ሀፊዘሁሏህ

__

ኧረ እዛው ጥንቅር ትበል ማን ይታገላል ከሷ ጋር!

https://t.me/mirasss55

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቴሌግራም👇ቻናላችንን👇 ተቀላቀሉ

   https://t.me/mirasss55

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህይዎት ምንም ያህል ሸክሟን አንተ ላይ በትጭንብህ' አሏህ አንዲትን ነፍስ ከችሎታዋ በላይ አእንደማያስገድዳት አውቀህ ተረጋጋ !

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀሊቀሉ 👇👇

ምርጥ ምርጥ የአረብኛ አባባሎች ተተርጉመው : ቁም ነገር አዘል ቀልዶች ይለቀቁበታል👇

https://t.me/IbnuZeyn55

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሁሉም ነገር ያልፋል ነገር ግን ሁሉም ነገር አይረሳም!

https://t.me/IbnuZeyn55

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group