UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ወራሪዋ በዌስት ባንክ ያሰረቻቸው ፍልስጤማዊያን ስም ዝርዝር

Mahi Mahisho

1. ሱሀይር አል-በርጉሲ - ከራመላ በስተሰሜን

2. ላማ ካተር - አርታዒና ጸሐፊ

3. መርየም ሰልሃብ - የኬብሮን ዩኒቨርሲቲ ተማሪ

4. ሩቃያ አምር-ዶራ - የኬብሮን ዩኒቨርሲቲ ተማሪ

5. አሊሳር አቡ ሀስና - እየሩሳሌም

6. ኢማድ ኸልዱን አልበርጉሲ - ኩፐር

7. ውጅድ አልበርጉሲ - ኩፐር

8. ዑመር ሙሐመድ ኡስፉር - ኩፐር

9. አኽታም አል-በርጉሲ - ኩፐር

10. መሐመድ ማሂር - ኩፐር

11. መጅድ አልበርጉሲ - ኩፐር

12. ዛሂ ኢስማኢል - ኩፐር

13. ዩሱፍ ሳርሃን - ኩፐር

14. መሐመድ ማሒር - ኩፐር

15. ጀዋድ ሰርሀን - ኩፐር

16. ሉጥፊ ኢስማኢል - ኩፐር

17. ሱሐይብ ሳሒ - ኩፐር

18. ሙዕተዝ ሳሂ - ኩፐር

19. አሲም ነቢል - ኩፐር

20. አሲራ አል-ሻማሊያ - ናብሉስ

21. አዘጋጅ አባስ ኢብራሂም - ኩፐር

22. አህመድ ሃሚዳት - ከኬብሮን በስተሰሜን

23. ለይስ አል-ሃላይቃ - ሹዩክ ከኬብሮን በስተምስራቅ

24. ዑመር አዝ-ዙሁር - ካሂል ከኬብሮን በስተ ምዕራብ

25. ሙስጠፋ አቡ ሻሚያ - አል-ፈዋር ካምፕ ከኬብሮን በስተደቡብ

26. አብዱልጀሊል ሙስጠፋ አቡ ሻሚያ - አል-ፈዋር ካምፕ

27. ሙሐመድ ሙስጠፋ አቡ ሻሚያ - አል-ፈዋር ካምፕ

28. ሁሴን ሙስጠፋ አቡ ሻሚያ - አል-ፈዋር ካምፕ

29. ሰዕድ አሳፊራ - ካሂል

30. ኢማድ አሳፊራ - ካሂል

31. ኡበይዳ አዲ - ከኬብሮን በስተሰሜን

32. አርታዒ ባሃ ያኢሽ - ናብሉስ

33. አህመድ ደርዊሽ - ናብሉስ

34. አይማን ዳርዊሽ - ናብሉስ

35. አህመድ አብዱላህ ሃማድ - በናብሉስ አቅራቢያ

36. አሊ ዑመር ሹሊ - አሲራ አሽ-ሸማሊያ

37. ባራአ ጃራራ - አሲራ አሽ-ሸማሊያ

38. ሙሐመድ ኸሊል መንሱር - ከኢየሩሳሌም በስተ ሰሜን ምዕራብ ቤዱዊንስ

39. መጂድ መንሱር - ቤዱዊን

40. ሙሐመድ አብዱረዛቅ አያሽ - ቤዱዊን

41. ሐሺሜ ሁመይዳን - ቤዱዊን

42. አዩብ ቃድር - ቤዱዊን

43. መሽሁር መንሱር - ቤዱዊን

44. ኒዳል መሽሁር መንሱር - ቤዱዊን

45. ጀማል መሽሁር መንሱር - ቤዱዊን

46. አብዱ የህያ አያሽ - ቤዱዊን

47. ተመር የህያ አያሽ - ቤዱዊን

48. የህያ አያሽ - ቤዱዊን

49. ኻሊድ ያህያ አያሽ - ቤዱዊን

50. መርዋን ናስር - ዶራ

51. ሙፊድ አል-አባሲ - እየሩሳሌም

52. ሩሽዲ ድራግማ - አል-ቢረህ

53. አብዱላህ ሙተወሊ - አል-ቢረህ

54. የህያ ጀማል አት-ተውኢል - አል-ቢረህ

55. ሙሐመድ ዳራግሜህ - አል-ቢረህ

56. ሙሐመድ አቡ አሊያ - ከራመላ በስተምስራቅ

57. አህመድ አብደልፈታህ አቡ ኒኢም - አል-ሙጊር

58. አቡ ኡመር አቡ አሊያ - አል-ሙጊር

59. ሙሐመድ ኒኢም አል-አሮሪ - ለከራመላ በስተሰሜን

60. ጃሲር ናታህ - ከኬብሮን በስተ ምዕራብ

61. ኢስማኢል ናታህ - ኢዝና

62. ኢብራሂም ናታህ - ኢዝና

63. አክራም ፋሲሲ - ኢዝና

64. መሐመድ ፋሲሲ - ኢዝና

65. ራምዚ ናይም አሚራ - ከቤተልሔም በስተ ምዕራብ

66. ሙአዝ ኸሊል - ቤተልሔም

67. ሙሐመድ ሉአይ - ከቤተልሔም በስተደቡብ

68. አህመድ ሉአይ - በይት ፊጃር

69. ማህሙድ ናስር - ቤተልሔም

70. ኒዳል ማህሙድ - ከቤተልሔም በስተደቡብ

71. ሻሂር ሀሰን አሩጅ - አል-አሩጅ ከቤተልሔም በስተደቡብ

72. ሙሳ አህመድ ሃማም - አል-አሩጅ

73. ታሃ ሙሳ አሽ-ሸይኽ - ማራህ ከቤተልሔም በስተደቡብ

74. አሚር ባሳም ዳዋ - ከቤተልሔም በስተሰሜን

75. ሙሐመድ አህመድ ሳድ - ከቤተልሔም በስተደቡብ

76. በሀአዲን ሙሐመድ - ናሃሊን ከቤተልሔም በስተ ምዕራብ

77. አብደላህ ሙሐመድ - ቤተልሔም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፍልስጥኤማውያን የቅን ሰዎችን ልቦች እያሸነፉ ነው!

ብዙ ሰዎች "እኛ ፍልስጤማዊ አይደለን! ምን አገባን? ደሞስ የኛን ጩኸት ማን ይሰማል?" እያሉ ለግፉአን ማሰማት የነበረባቸውን ድምፅ በገዛ እጃቸው ሲያፍኑ ይታያል።

ነገር ግን በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን በየትኛውም የዓለም ጥግ ያለ ሰው የሚያሰማው ጩኸት ተደማምሮ የመደበኛውን ሚዲያ አሻጥር ሰባብሮ ህዝብ እያነቃነቀ ነው። ሰፊው ህዝብ ከአሻጥረኛ መንግስታት በላይ መኾኑን በመላው ዓለም በታላቅ ድምፅ እያስተገባ ይገኛል። ከእንግሊዝ እስከ ኮሪያ ፣ ከቦሊቪያ እስከ ስፔይን ፣ ከደቡብ አፍሪካ እስከ ጎረቤት ኬንያ ድረስ በርካታ የዓለም ህዝብ ከፍልስጥኤማውያን ጎን ቆሟል።

ዛሬ የፂዮናውያን ቅጥረኛ ምዕራባውያን መሠሪ ፖለቲከኞች ብቻቸውን ቀርተዋል። የአየርላንድ ፣ የስፓኝ ፣ የአሜሪካ ሴናተሮች የእስራኤልን ክፋት በፅኑ ኮንነዋል። ስፔን ደፈር ብላ የእስራኤልን መንግስት በአሸባሪነት ከስሳለች። የአየርላንድ ሴናተሮች እስራኤል ሽብርና የጦር ወንጀል እየፈፀመች መኾኑን መንግስታቸው በይፋ እንዲያውጅ ወትውተዋል። አሜሪካዊው አዛውንት በርኒ ሳንደርስ ሳይቀር እስራኤል ግፍ እየፈፀመች መኾኑ በግልፅ ቌንቋ ተናግሯል።

በርካታ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች አይሁዳውያንን ጨምሮ የጺዮናውያንን ፋሺስታዊ አካሄድ በአደባባይ ኮንነዋል። በራሳቸው ሚዲያ ላይ ሳይቀር ቀርበው ሞግተው ረትተዋል። አፍቃሬ ፅዮናዊ ጋዜጠኞች ላይ ህዝብ ተሳልቆባቸዋል።

እስራኤልም በዓለም አቀፍ መድረክ ውርደቷን ተከናንባለች። "ሀማስ አሸባሪ ነው" የሚለው ሙግቷ ውሃ በልቶት እንዲያውም በግልባጩ ዓለም የኔታኒያሁ እና የእስራኤልን መንግስትን አሸባሪነት በግልፅ አስተጋብቷል። እውነት ገሀድ እየወጣ ነው።

አስደናቂው ነገር ግን ፍልስጥኤማውያን ሰፊ ድጋፍና ተቀባይነት ያገኙት ከሙስሊምና ዐረብ ሃገራት ሳይሆን በምዕራብ ሃገራት ውስጥ ከሚገኙ ህዝቦች መኾኑ ነው። ጌታህ ስራው ረቂቅ ነው። አንተ ለወንድሞችህ ድምፅህን ብትነፍግ እሱ በመረጠው በኩል ይረዳቸዋል። ከግፉአን ወገን ለመቆም ቢተናነቅህ ከሌላው ወገን ድጋፍ ሲቸረው ታያለህ።

ፍልስጥኤማውያን የቅን ሰዎችን ልቦች እያሸነፉ ነው። የቅን ሰዎችን ልቦች ከማሸነፍ በላይ ምን ድል አለ?

Yunus M. Nassir

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮችን ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክብር ዶ/ር ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የአውሮፓ ኡለሞች ህብረት ዋና ፀሀፊ ጋር በቢሯቸው ተወያዩ!

...

(ሀሩን ሚዲያ፦ጥቅምት 14/2016)

...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮችን ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክብር ዶ/ር ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የአውሮፓ ኡለሞች ህብረት ዋና ፀሀፊ ዶ/ር ፋይድ ሙሀመድ ሰኢድ ጋር በቢሯቸው ተወያይተዋል።

...

የአውሮፓ ኡለማዎች ህብረት ዋና ፀሀፊ ለስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ሲሆን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

...

በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ያለበት ሁኔታ እና ሁለቱ ተቋማት በጋራ ስለሚሰሩባቸው መንገዶች መነጋገራቸው ተገልጿል።

...

©ሀሩን ሚዲያ

image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሂጅራ ባንክ ከኦሮሚያ ክልል ለተውጣጡ ኡለሞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል!

...

ሀሩን ሚዲያ ፦ጥቅምት 14/2016

...

ሂጅራ ባንክ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካቢቢዎች ለተውጣጡ ከ50 በላይ ኡለማዎች በኢስላማዊ የፋይናንሺያልና ተግዳሮቶች ፅንሰ -ሃሳቦች በተለይም በኢስላሚክ ባንክ አተገባበር ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ የሁለት ቀናት የስልጠና መርሀግብ በአምባሰደር ሆተል እያካሄደ ይገኛል።

...

ስልጠናውን የሚሰጡት በኳታር ዩኒቨርስቲ የኢስላማዊ ህግና ዘመናዊ ጉዳዮች ፕሮፌሰር፣ በአለም የእስልምና ሊቃውንት ምክር ቤት የምርምር እና ፈትዋ ክፍል ሃላፊ፣ የዘመን ተኮር የእስልምና ህግጋት ፕሮጀክት መስራች፣ የኢስላማዊ ባንኮች ደረጃ መዳቢ ዓለም አቀፍ ድርጅት ቋሚ አባል እና በአሁን ሰዓት የሂጅራ ባንክ የበላይ አማካሪ በመሆን ስራ በጀመሩት ፕሮፌሰር ዶ/ር ፈድል ሙራድ ናቸው።

...

በዚህ የ2 ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከ50 በላይ ኡለሞች የሚሳተፉበት ሲሆን የስልጠናው የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት ሼህ ሱልጣን አማን፣የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀማል ሙሳ፣የኦሮሚያ ኡለሞች ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል ገለቱ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሒጅራ ባንክ አመራሮች ተገኝተዋል።

...

ይህ ስልጠና በሌሎችም የኢትዮጵያ ክልሎች እንደሚቀጥል ተገልጿል።

...

©ሀሩን ሚዲያ

image
image
image
image
image
image
+10
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ትናንት ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ል ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።ሰባቱ ምሁራን መካከል ስለ ፕሮፌሰር አሕመድ ሙስጠፋ ጥቅት ነገር...!

...

(ሀሩን ሚዲያ ጥቅምት 13/ 2016)

...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በትላንትናው እለት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ከሰጣቸው ብቁ ምሁራን መካከል ፕ/ር አሕመድ ሙስጠፋ ይገኙበታል። ፕ/ር አሕመድ በሙያ ዘርፋቸው አንቱታን ያተረፉ ሊቅ ከመሆናቸው ባሻገር፣ በትጋታቸው፣ ለሀገርና ለማህበረሰባቸው ባላቸው የላቀ አበርክቶ፣ በማህበራዊ ኃላፊነትና ለወጣቶች አርዐያ በመሆኑ ምስጉን ስብዕና የተላበሱ ናቸው። ከምሁራዊና ማህበራዊ አበርክቶዋቸው በጥቂቱ:

• በቲዮሬቲካል ኬሚስትሪ Ph.D ከኮንስቡሩክ፣ ኦስቲሪያ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል

• ከ27 በላይ የጥናትና ምርምር ጽሁፎችን በታወቁ ጆርናሎች አሳትመዋል

• በአርባምንጭ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ25 ዓመት በላይ አስተምረዋል

• አአዩ የኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ሆነው ለ8 ዓመታት አገልግለዋል፣ አሁንም የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ ናቸው፡፡

• በአአዩ የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ረዳትና ተጠባባቂ ኃላፊ ሆነው በተለያዩ ጊዜዎች አገልግለዋል

• የአፍሪካ የውሃ ማኔጅመንት ልህቀት ማዕከል ተጠባባቂ ኃላፊ ሆነው በተለያዩ ጊዜ አገልግለዋል

• የአፍሪካ የኬሚስትሪ ባለሙያዎች ማኅበር እንዲቋቋም አድርገው የማህበሩ የቦርድ አባል በመኾን አገልግለዋል፡፡

• የኦሬንጅ ኬሚካል ማስወገጃ እና የአፍሪካ አደገኛ ኬሚካል ማስወገጃ ማህበሮች የቦርድ አባል ናቸው

• በተለያዩ የግል ት/ቤቶች የቦርድ አባል ሆነው አገልግለዋል

• መጂሊስ ጠንካራ ተቋም እንዲኾን እና ሙስሊሙ ማህበረሰብን ለማገዝ በግልና በጀመዓ ከፍተኛ የምክርና የሽምግልና ድጋፍ በተለያዩ ጊዜ አድርገዋል

• የተለያዩ ጀመዓዎች፣ ማህበሮችና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዲቋቋሙና እንዲያድጉ ድጋፍ እያደረጉ ነው

• በቢላሉል ሐበሺይ የቦርድ አባል ኾነው ከ10 ዓመታት በላይ እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡

ፕ/ር አህመድ ሙስጠፋ ለዚህ ስኬት በመብቃጣቸው እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።

...

¤መረጃው የሆራይዝን ሚዲያ ነው!

...

©ሀሩን ሚዲያ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group