muhe hanga Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ይሄን ያህል ሰብአዊነት አፈር ድሜ ሲበላ ማየት ይከብዳል

ርህራሄው ምነው ከላያቸው እንዲህ ተገፈፈ

ከሰው ተፈጥረህ ልጅ ኖሮህ እየሳምክ ይሄናህል ለሌላው ርህራሄ ማጣት ይገርማል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንተ ማድረግ ያለብህን ግዴታ ብቻ ተወጣ አልላህ ነብስን ከምትችለው በላይ አያስገድዳትም

ግን የምንችለውን ሁሉ ማድረግ ግን ግዴታችን ነው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልላህ ሆይ መንጉዳችንን አቅናልን ።

በዳዮችንም በዳይነታቸው እንድያውቁ አያያዝህ ብርቱ የሆነው ጌታችን ሆይ ፣ ያንተ ሰረዊት እጅጉኑ ግዙፍ ነው

ሰራዊትህ ላክባቸው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህቺ ዱንያ እንዲህ ስንገበገብላት እድሜ ልካችን የምኖርላት አስመሱልናት

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሁላችሁም ላይክ ተደራረጉ አማራጮች እንዲበዙ

Send as a message
Share on my page
Share in the group