UMMA TOKEN INVESTOR

1 year Translate
Translation is not possible.

كلمة حق، اللهم انصرالمجاهدين وإخواننا المظلومين في غزة

1 year Translate

1967 በተካሔደው የስድስቱ ቀን ጦርነት እስራኤል የአረብ ሀገራት ጥምር ጦርን በታትና ለመደምሰስ የፈጀባት 6 ቀን ብቻ ነበር !

ጦርነቱም የ 6ቱ ቀን ጦርነት ተብሎ ይጠራል ። በአለማችን ታሪክ ከተፈፀሙ አጭር ጦርነቶች አንዱ ነው ።

እስራኤል በስድስቱ ቀን ጦርነት የግብፅ የሶሪያ የዮርዳኖስን ጥምር ጦር በስድስት ቀን በማደባየት ፍርስርሱን ነበር ያወጣቺው ። እነዚህ ሶስት የአረብ ሀገራት በሳኡዲ አረቢያና በኢራቅ በወታደራዊና ኢኮኖሚ ይደገፉ ነበር ። መሳሪያም ከመጠን በላይ ታጥቀው ነበር ። ግና ልብ አልታጠቁም ነበር ! እስራኤል ስትባል የሚፈረግጉ ቦቅቧቆች ነበሩ ። አዎ እርግጥ ነው እስራኤል በነ አሜሪካ በሀይለኛው ትደገፍ ነበር ። ግና በስድስት ቀን ጦርነት እንደት ሶስት ሀገር ይበታተናል ???!!

እስራኤል በዚያች 6 ቀን 15,000 የግብፅ ጦርን ሲና በረሀ ላይ ረሸነቺው ። ከ 2,000 በላይ ሶሪያዊያንን ከ 600 በላይ ዮርዳኖሳዊያንን ጢባጣቤ ተጫውታ አሰናበተቻቼው ። ከሁሉ የሚገርመው ግን በስድስት ቀን ጦርነት እስራኤል 452 የአረብ ሀገራት የጦር አይሮፕላኖችን እንዳልነበሩ አድርጋ አፈራርሳ በታተነቻቼው ! ይህ በአረቡ አለም ላይ በተለይ ግብፅ የተነቀሰቺው የማይለቃት ዘልአለማዊ ውርደቷ ነው !

የግብፅ ወታደሮች በእስራኤል ጦር ልክ እንደባሪያ ራቁታቸውን በሲናይ በረሀ የተነዱበት ቀን ነበር !

ታድያ ዛሬ እነዚህ ቦቅቧቃዎች ሀማስንና ጀግኖቹን ፍልስጤማዊያን " ካለ አቅማቸው ነክተው ቅብጥርሴ " እያሉ ሊያወግዙ ሲሞክሩ እኔ ስለነርሱ አፍራለሁ ። ያን ሁላ ሺህ የጦር ጀት ይዘው ስድስት ቀን መዋጋት ያልቻሉ ፈሪዎች አንድ የጦር ጀት ሳይኖራቸው አንድ ታንክ ሳይኖራቸው አንድት የአየር መቃወሚያ ሳይኖራቸው እስራኤል እያካለቡ እያዋረዷት ያሉትን ሙጃሂዶች ለማውገዝ ሲዳዳቸው እንደው ድፍረቱን ከየት አግኝተውት ይሆን ??

በተለይ በሰለፍያ ስም የተወሸቁ ሰነፍዮችማ ጅሀድና ትግላቸው ወንድሞቻቼው ላይ ብቻኮ ነው ። አቤት የምላሳቸው አረዛዘም ! አቤት ወንድሞቻቼውን ለማንቋሹሽ የአፋቸው አሰፋፍ ! አቤት የመከፋፈልና የማዳከም ፈትዋ ለመስጠት ያላቸው ፍጥነት !!

ግና ከወንዶቹ ሜዳ ቢሞቱ አይዘልቁም ! ኧረ ወደዚያ ዙረውም አይተኙም !!

የዚህ ዘመን አረብ ጀግንነቱ ተራራ የሚያክል የግመል ሻኛ ስጋ በአምስት ጣቱ እየዛቀ ለመብላት ነው ። ወንዶቹ ያሉት ጋዛ ነው !!!

#seid_mohammed_alhabeshiy

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሏህ ሆይ! በቃልህ መሰረት የበዳዮችንና የግገኞችን መጨረሻ ሳይውል ሳያድር አሳየን!!

اللهم انصر إخواننا المظلومين في غزة

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

يا ابطال! نصركم الله!!!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

#free palastine

Send as a message
Share on my page
Share in the group