~የጠዋት ቁርስ..

ሰዎች ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያን ጠዋት ጠዋት ሁሌም በመስገጃቸው ላይ ሆነው ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ አላህን ሲያወሱ ያገኙዋቸው ነበር፡፡ ዚክር ያበዛሉ፡፡ አይደክሙም።፤ አይሰንፉም።፤ አይዘናጉም።

ምክንያቱን ሲጠይቋቸው ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ በማለት ይመልሱ ነበር፦

“ ይህች ቁርሴ ናት፤ እሷን ካልቀመስኩ መነሳት አልችልም፤ አቅም ያንሰኛል፡፡”

.

⇛የቻልነዉን ያህል ዚክር እናድርግ፡፡ በትንሹም ቢሆን አላህን ከማውሳት ማዕድ እንቅመስ ለማለት ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group