UMMA TOKEN INVESTOR

Fetiya Yilma Changed her profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሚለው ነገር የፍርዱ ቀን ዳኛ አላህ መሆኑ ነው‼️

========================================

ያ አሒባኢ ሰውማ ቢሆን  አልቆልን ነበር‼️

*

سأل أعرابي ابن عباس رضي الله عنهما..

አንድ የገጠር ሰው (በደዊ) ወደ ኢብኑ ዐባስ  ዘንድ አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና መጣና እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦

(من يحاسب الناس يوم القيامة؟)

«ሰዎችን የፍርዱ ቀን የሚመረምረው ማነው⁉️»

قال :الله

ኢብኑ ዐባስም «አላህ ነው!» ብለው መለሱለት።

.قال الأعرابي :نجونا ورب الكعبة

ገጠሬውም እንዲህ አለ፦ «በከዕባ ጌታ ይሁንብኝ፤ ነጻ ወጣን‼️» አላቸው።

..قال ابن عباس :كيف؟

ኢብኑ ዐባስም  «እንደት?» አሉት።

قال: إن الكريم إذا قدر غفر. ...

ገጠሬውም እንዲህ አለ፦ "አላህ እኮ (ቸሩ ጌታ) በቻለ ጊዜ ይቅር ይላል!" አላቸው።

لا إله إلا الله. .ما أعظم حسن الظن في الله!!

የሚገርም በአላህ መመካትና መልካም ጥርጣሬ‼️

*

[በይሀቂይ ዘግበውታል።]

||

እውነትም "ነጀውና!" ወላሂ‼️

እርሱ ጌታችን እኮ አንዳችንንም የማይበድል ነው።

( وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا !)

«ጌታህም አንድንም አይበድልም።»

[አል-ከህፍ፡ 49]

*

እንዳውም በመጥፎ ሥራችን ምትክ ወደ መልካም መቀየር የሚችል አዛኝ ጌታ‼️

እናት ለልጇ ከምታዝነው በላይ፤ ለባሮቹ የሚያዝን ረም‼️

||

አላህ ሆይ!

በአንተ ላይ ጥሩ ጥርጣሬና ጠንካራ ተስፋ ካላቸው ባሮችህ አድርገን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሞትክ በኋላ የዱንያ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ማየት ከፈለክ ፣ በሞት የቀደሙህ ሰዎች ዱንያን ተሰናብተው ከሄዱ በኋላ ያለውን ሁኔታ ተመልከት።

አንድ ሰው በሞት የተለዩ ወዳጆቹን እንዴት እንደሚረሳ በደንብ ካስተዋልክ ምርጡ ወዳጅህ ከሞትክ በኋላ ሊረሳህ እንደሚችል ወይም ዱንያ አንተን ከማስታወስ ቢዚ እንደምታደርገው እርግጠኛ ትሆናለህ። 

አንተን በፍጹም የማይረሳህ ብቸኛው አካል አላህ በመሆኑ ሕይወትህን በሙሉ ለሱ አሳልፈህ ሥጥ። መቼም ቢሆን የማይጠፋው ብቸኛው አካል እሱ ነውና ከእሱ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fetiya Yilma Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fetiya Yilma Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group