UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አላህ ሆይ ጠቃሚ ዕውቀትን እንድትሰጠኝ ካንተ እከጅላለሁኝ ቀልቤን በቁርዓን ብርሃን አብራልኝ ከማይጠቅም ነገር ሁሉ አርቀኝ

ትላንትና ረመዷን ገባ እንኳን ደስ አለህ የተባልከው ረመዷን፡ይሄው አሁን ሶስተኛው አስር ሊገባ ነው።ባለፉት ቀናት የሰራኻውን የምታውቀው አንተ ነህ።እኒህንም አልፈህ ከነገ ቡኻላ ኢደል_ሙባረክ ትባላለህ።በቃ ረመዷን የያዘውን ይዞ ያልፋል።"ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ"

አቡ ዑበይዳ

t.me/AbuOubeida

Send as a message
Share on my page
Share in the group

«በዚህ በተከበረ ወር (በረመዿን) ከከሰርክ፤ መቼ ነው የምታተርፈው⁉️»

ይለናል ታላቁ ዓሊም ኢብኑ-ል-ጀውዚ አላህ ይዘንለትና!

🌧🍂

"​​إِذا خَسِرتَ فِي هـٰذا الشَّهر فمتىٰ تَربَح؟!"

الإِمَام ابنُ الجَوزِيّ رَحِمهُ الله•]

Send as a message
Share on my page
Share in the group

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group

ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

‏مَن قام رمضان إيمانًا واحتِسابًا، غُفِرَ له ما تَقدَّم مِن ذَنْبِه

"ረመዷንን አምኖ እና አስቦ የቆመ ሰው ከወንጀሉ ያለፈው ምህረት ይደረግለታል።" [ቡኻሪይ፡ 37] [ሙስሊም፡ 759]

.

* የቆመ ማለት፦ የሌሊት ሶላት፣ ተራዊሕ፣ ተሀጁድ የሚሰግድ ማለት ነው።

* አምኖ ማለት፦ ወደ አላህ መቃረቢያ እና የነብዩ ﷺ ሱና እንደሆነ አምኖ፤ እንዲሁም ለይዩልኝ ሳይሆን በኢኽላስ የፈፀመ ከሆነ ማለት ነው።

* አስቦ ማለት:- በተግባሩ ከአላህ አጅሩን አስቦ ማለት ነው።

=

የቴሌግራም ቻናል፦

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group