7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ከሞትክ በኋላ የዱንያ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ማየት ከፈለክ ፣ በሞት የቀደሙህ ሰዎች ዱንያን ተሰናብተው ከሄዱ በኋላ ያለውን ሁኔታ ተመልከት።

አንድ ሰው በሞት የተለዩ ወዳጆቹን እንዴት እንደሚረሳ በደንብ ካስተዋልክ ምርጡ ወዳጅህ ከሞትክ በኋላ ሊረሳህ እንደሚችል ወይም ዱንያ አንተን ከማስታወስ ቢዚ እንደምታደርገው እርግጠኛ ትሆናለህ። 

አንተን በፍጹም የማይረሳህ ብቸኛው አካል አላህ በመሆኑ ሕይወትህን በሙሉ ለሱ አሳልፈህ ሥጥ። መቼም ቢሆን የማይጠፋው ብቸኛው አካል እሱ ነውና ከእሱ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group