UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ነፍስ ከፈጣሪዋ ከራቀች ለፍጡራን አታዝንም!!» 📚 ۞ الـشـرح المـمــتـــع【10/223】۞

Medina Abdu shared a
Translation is not possible.
اللّهم إن غـــــزّة قد تكالب عليها الغريب وخذلها القريب ولم يبق لها إلاّ السّميع المجيب فاللّهم هوّن على أهلها وانصرهم وآمن روعاتهم. يااااارب.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
2 years Translate
Translation is not possible.
Ameen Allahume Ameen🤲🤲🤲🤲
Post deleted
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Abdu shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Abdu shared a
Translation is not possible.
እያንዳንዷ ኢስላማዊ ንግግር ወይንም ተግባራቶቻችን ሌሎችን ወደ ሀይማኖቱ እንዲገቡ ይጋብዛል።
 
ሌላውን ሁሉ እንተወውና ቀላል የምንላቸው ሰላምታዎቻችን፣የሶላት ሶፋችን፣ አዛናችን፣ምስጋናችን አረማመዳችን በሙሉ ሌሎች ሊኖሩት የሚመኙት ልባዊ ሰኪና የሚገኝባቸው ኢስላማዊ ነፀብራቆቻችን ናቸው።
 
ፍልስጤማዊያን በወራሪዋ ጭፍጨፋ ቢደርስባቸውም የሚያሳዩት ፅናት፣ምስጋና፣ተስፋ እና ቆራጥነት ይህን የመሰለ የላቀ ስብዕና ያላበሳቸውን ሀይማኖት(ኢስላምን) ለማጥናት መንገድ መጀመራቸውን የሌላ እምነት ተከታዮች በቪድዮ ላይ ይናገራሉ።
 
 
ድል ለፍልስጤማውያን🇵🇸🌴
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Abdu shared a
Translation is not possible.
አላህ ዘንድ የምትመሰክር ጣት። አላህ አላህ እያለች ጌታዋን የተገናኘች። እርሱን በመናፈቅ የተቀሰረች። አዎ  በሸሐዳ እየመሰከረች ሩሑ ከጀሰዱ ተለየች።
 
"በርሱ መንገድ እስከሆነ አካልላችን ይቆረጥ። ደማችንም ይፍሰስ እንደ ጅረት። ልጆቻችን ይሰው። ኃብታችን ፊዳ ይሁን። ብቻ ግን ጌታችን ከእኛ ይውደድ። እንቅልፍ ከዓይናችን ቢጠፋም፣ ጠመንጃውን እንደታቀፍን ብንተኛም፣ አንጀታችን ታጥፎ ቢራብም አላህ ከወደደን ከቶ እኛን አይከፋንም"
 
ስለነርሱ ለመፃፍ ቃላት እንኳ ይሸሻል። መዳፌ ላይ እየተንተባተበ እዚህም እዚያም ይወድቃል። ብቻ ግን ባላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group