UMMA TOKEN INVESTOR

Минем турында

ለኢስላም እና ለሙስሊሞች የቻልኩትን ...

6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

"ቀናት በመካከላችን ናቸው... በከንቱ ያሰባችሁትን የድል ምስል በአእምሯችሁ ለመቅረጽ መጣራችሁ ከንቱ ልፋት ነው። ጦርነቱ በረዘመ ቁጥር እግሮቻችሁ በጋዛ አሸዋ ውስጥ ይሰምጣሉ። የሽንፈትን ጭራ እየጎተታችሁ ትወጣላችሁ"

የሐማስ ወታደራዊ ቃል አቀባይ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አስቸኳይ ፡ ሒዝቦላ በደቡብ ድንበር ላይ ባደረግነው ዘመቻ 120 የእስራኤል ወታደሮች ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ 9 ታንኮች ደግሞ ወድመዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

እስራኤል "ግብጽ፣ ሶሪያ እና ዮርዳኖስን በስድስት ቀን አሸነፍኩኝ" ትላለች። ሐማስን ግን በ23 ቀን ማሸነፍ አቅቶአታል። መጀመሪያ ነገር ሐማስ ከየት እንደሚተኩስ አታውቅም። ለዚህ ነው ሲቪሎችን የምትፈጀው"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ዲንጋይ ዛፉ ሐጀሩም ሸጀሩም ለምን አይሁዶች ላይ እንደሚጠቁም ዛሬ ገባኝ። "አንተ ሙስሊም ሆይ ከኋላዬ የተደበቀ አይሁድ አለ ና" እያሉ ዛፍ ቅጠሎቹ ይናገራሉ ሰዎች ዝም ሲሉ ግዑዛን አፍ አውጥተው ያወራሉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

የየመኑ አን-ነስር ብርጌድ 132 ሚሊዮን 500ሺህ ሪያል የገንዘብ ድጋፍ ለፍልስጤማዊያን ሙጃሂዶች አበርክተዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group