Translation is not possible.

አላህ ዘንድ የምትመሰክር ጣት። አላህ አላህ እያለች ጌታዋን የተገናኘች። እርሱን በመናፈቅ የተቀሰረች። አዎ  በሸሐዳ እየመሰከረች ሩሑ ከጀሰዱ ተለየች።

"በርሱ መንገድ እስከሆነ አካልላችን ይቆረጥ። ደማችንም ይፍሰስ እንደ ጅረት። ልጆቻችን ይሰው። ኃብታችን ፊዳ ይሁን። ብቻ ግን ጌታችን ከእኛ ይውደድ። እንቅልፍ ከዓይናችን ቢጠፋም፣ ጠመንጃውን እንደታቀፍን ብንተኛም፣ አንጀታችን ታጥፎ ቢራብም አላህ ከወደደን ከቶ እኛን አይከፋንም"

ስለነርሱ ለመፃፍ ቃላት እንኳ ይሸሻል። መዳፌ ላይ እየተንተባተበ እዚህም እዚያም ይወድቃል። ብቻ ግን ባላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group