Siraj Hussen Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Siraj Hussen shared a
Translation is not possible.

ሀማስ፡- የአረብ እና እስላማዊ ሀገራት እንዲሁም አለም አቀፉ ማህበረሰብ በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ወንጀል እና እልቂት ለማስቆም አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Siraj Hussen shared a
Translation is not possible.

ያሳዝናል‼

========

✍ ጋዛን ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ያገናኝ የነበረው ብቸኛው የጀዋል ካምፓኒ ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት ገመድ በጽዮ'ናዊያኑ ቦምብ መመታቱን ተከትሎ ጋዛዊያን ድምፃቸው ታፍኖ ያለ ማቋረጥ ከ3 ሰዓታት በላይ የቆዬ እጅግ ዘግናኝ የቦምብ ጥቃት እየዘነበባቸው ነው።

በተጨማሪም በባህርም፣ በአየርም፣ በምድርም እሳት እየዘነበባቸው ነው።

ጠብቃ ጠብቃ እስራኤል ከሰሞኑ የከፋውን ጭፍ'ጨፋ ዛሬ በጨለማ ጀምራለች።

ከ40 ሺህ በላይ ታማሚዎች የሚገኙበትን ዋነኛውን አልሺፋ ሆስፒታልንም አጋይታለች።

አንድም ፈለስጢናዊ በህይዎት ማየት አት'ፈልግም።

አምቡላንሶች እንኳ ወደ ሟቾችና ቁስለኞች ዘንድ በማምራት ማንሳት አልቻሉም።

እስራኤል ወን'ጀሏና የምትፈጽመው ዘግናኝ ጥቃት ተቀርፆ በሚዲያ እንዳይወጣባት ድምጿን አጥፍታ ወገኖቻችንን እየ'ጨረሰች ነው።

ልክ በዚህች ቅፅበት በጘ-ዝ'ዛ ታሪክ ይቀር የማይለው የጦር ወ'ንጀልና የዘር ማፅ'ዳት ጭፍ'ጨፋ እየተፈጸመ፤ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አሁንም በዝምታ ላይ ነው።

ሐስቡነ-ል'ሏህ ወ ኒዕመል ወኪል!

በጣም ነው የሚያሳዝነው! አላሁልሙስተዓን!

ቢያንስ በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Siraj Hussen shared a
Translation is not possible.

ሐባን ኢብኑ ሙንቂዝ [ረዐ] እንደዘገቡት:

«አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የዱዓዬን ሲሶ(አንድ አራተኛ) ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?»

እርሳቸውም:‐ «ከፈለግክ አዎን!» አሉት።

«ሁለት ሶስተኛውን ላድርገው?» አላቸው።

«አዎን!» በማለት መለሱለት።

«ሁሉንም ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?» ጠየቀ።

የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ:‐ «እንደዚያ ከሆነ ያሳሰበህን የዱንያም ሆነ የአኺራን ነገር አላህ ይገላግልሀል።»

ሹዐቡል‐ኢማን ላይ በይሀቂይ ዘግበውታል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Siraj Hussen shared a
Translation is not possible.

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማስታወሻዎች.

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አንድ ሩሲያዊ እስረኛ በማስታወሻ ደብተሩ ላይ እንዲህ ሲል ጽፏል።

እ.ኤ.አ. በ1941 ጀርመኖች ጥልቅ ጉድጓድ እንድንቆፍር አስገድደው አዘዙን የፈለጉትን ከጨረስን በኋላ የአይሁዶች ቡድን አምጥተው ወደ ጉድጓዱ ውስጥ ጣሉዋቸው ። ከዚያም እነዚህን ሰዎች እንድንቀብር አዘዙን። እኛም ይህን ዘግናኝ የሆነን ተግባር አንፈፅምም አልን ።

ከዚያም ጀርመኖቹ በአይሁዶች ፈንታ እኛ ጉድጓዱ ውስጥ እንድንወረወር አዝዘው አይሁዶቹ እንዲቀብሩን አዘዙ። አይሁዶችም ያለምንም ማመንታት አፈር ያፈሱብን ጀመር፣ አፈሩም ሊሸፍነን ሲቃረብ ። ጀርመኖቹ አስቁመው አወጡን ።

ብዙ ጊዜ የጀርመኑ አዛዥ ሲጮህብን ይገርመኝ ነበር፤ እኛ ብቻ አይሁድ እነማን እንደሆኑ እና ለምን እንደምንገድላቸው እንድታውቁ እንፈልጋለን ይሉ ነበር።

# የአይሁድ_ቅሌቶች❗️❗️❗️

https://t.me/tuaifetumensurah

Telegram: Contact @tuaifetumensurah

Telegram: Contact @tuaifetumensurah

You can view and join @tuaifetumensurah right away.
Send as a message
Share on my page
Share in the group