Tofik Mahmud Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Tofik Mahmud shared a
2 years Тәрҗемәсе
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
🌺{ያላገባ ያግባ ያገባም ይጨምር }🔦
🌸 🔦
[አሰከ 4 መብቱ ነው የለውም ክርክር]
[እህቶች ይልመዱ የነብዩን ሱና}
{4 ሴት ላንድ ወንድ ሙሰተሀብ ነው እና}
{የኔ ብቻ እያልሸ ስስት አይግደልሸ}
{አግባ ጨምር በይው አሏህም ይውደድሸ}
{ባሌ ብቻ ሳይሆን ይባላል ባላችን}
{ይህን ነው ያስተማረን ቁርአን ሀድሳችን}
ይድረስ ለሴቶች kkkk
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Mahmud shared a
2 years Тәрҗемәсе
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ትክክለኛ አገላለፅ!!
:
የባልሽን ልብ የምታሳርፊ ሷሊህ ሚስት ነሽ? እራስሽን ጠይቂ!
:
T.me/ibnshifa
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Mahmud shared a
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
በጣም የገረመኝ የኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር ንግግር
قال مالك بن دينار -رحمه الله -:
{{ إذا رأيت :
قساوة في قلبك
ووهنًا في بدنك
وحرمانا في رزقك
فاعلم أنك تكلمت فيما لا يعنيك }} .
📕فيض القدير٣٦٩/١
ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ያወጉ ነበር
" በልብህ ላይ ድርቀት ፣ በሰውነትህ ላይ ድካም ና በሪዝቅህ (ሲሳይህ) ላይ ጥበት ካየህ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ ገብተህ አውርተህ መሆኑን እወቅ ፡፡ "
ፈይዱልቀዲር (1/369)
https://t.me/durusuabihizam
Telegram: Contact @durusuabihizam

Telegram: Contact @durusuabihizam

Durusu@abu-hizam
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Mahmud shared a
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ዛሬ በየሁዳዎች እጅ ያለው መስጂድ አል አቅሷ በኡመር ኢብኑል ኸጧብ ዘመን ከ5ሺ በላይ ሶሃባዎች ህይወታቸውን ገብረውበት ነበር በሙስሊሙ እጅ ያስገቡት!!
ዛሬስ ማን ይሁን እንደ ሶሃባዎች ከየሁዳ እጅ የሚያስወጣው?
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Mahmud shared a
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
እኛ የእናንተን ታንክ፣አውሮፕላንና ወታደር አንፈልግም…ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ ትንሽዬ ሀሞት ካላችሁ የእርዳታ ተሽከርካሪዎችን እንዲታንቀሳቅሱ እንጠይቃለን!”
(አቡ ኡበይዳህ) ለአረብ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group