UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ሙናፊቅ በሙስሊሞች ላይ በእጅጉ ሸረኛ ነው!!

‏••══ ༻✿༺══ ••

ታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-

«ሙናፊቆች በሙስሊሙ ላይ እጅግ በጣም አደገኞች (ሸረኞች) ናቸው!። የመልካም ነገር ባለቤቶችን ሲመለከቱ ይጣቀሱባቸዋል። አንዳንድ ችግሮች (ጉድለቶች) ያሉባቸውን ሰዎች ሲመለከቱ ያነውሯቸዋል። ሙናፊቅ ከአላህ ባሪያዎቹ በእጅጉ ቆሻሻና ፀያፍ ባሪያ ነው። ከእሳትም በመጨረሻው አዘቅት ውስጥ ነው!።

ሙናፊቆች በዚህ ዘመናችን የመልካም ነገር ባለቤቶችን ወደ አላህ የሚጣሩ ሰዎችን፣ በመልካም የሚያዙና ከተወገዘ ነገር የሚከለክሉ ሰዎችን ሲመለከቱ ራሳቸውን የሚያልቁ (ከፍ ከፍ) የሚያደርጉ፣ እነዚህ አጥባቂዎች፣ ኡሱሊዮች፣ ረጅዒዮች… እያሉ የመሳሰሉ ስሞችን በመጥቀስ ይወርፏቸዋል።

ይህ ሁሉ ነገር በሙሉ በመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘመን ከነበሩ ሙናፊቆች እስከዚህ ጊዜያችን ድረስ የወረሱት ነው።

እኛ ዘንድ ሙናፊቅ የለም አትበሉ!። ይልቅ እኛ ዘንድ ሙናፊቆች አሉ፣ ለነሱም ብዙ አላማዎች አሉዋቸው።»

[ሸርህ ሪያዱ ሷሊሂን ከ21ኛው የከዕብ ሀዲስ ማብራሪያ የተወሰደ]  

✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://telegram.me/IbnShifa

https://telegram.me/IbnShifa

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ትክክለኛ አገላለፅ!!

:

የባልሽን ልብ የምታሳርፊ ሷሊህ ሚስት ነሽ? እራስሽን ጠይቂ!

:

T.me/ibnshifa

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔹 ስኬታማ ሰው ማለት ሌሎች ወደ እርሱ በወረወሩት ድንጋይ አላህን ይዞ ጠንካራ መሠረት መገንባት የቻለ ነው!!

:

ከውጭ ጠላት ይልቅ የውስጥ ጠላትን በጥንቃቄ መከታተል ብልህነት ነው!! ብዙ ዋጋ ሊያስከፍል የሚችለው የውስጥ ጠላት ነውና!!

:

t.me/ibnshifa

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወደ ተውሒድ ጥሪ ማድረግ አንገብጋቢነቱና ከሺርክ ማስጠንቀቅ ግዴታነቱ!!

https://t.me/DarASSunnah1444/6129

Telegram: Contact @DarASSunnah1444

Telegram: Contact @DarASSunnah1444

አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- ወደ ተውሒድ ጥሪ ማድረግ አንገብጋቢነቱና ከሺርክ ማስጠንቀቅ ግዴታነቱ ?በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ?? ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-

🔹“አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።”

[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]

🔶 ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!

🔹 ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!

✍🏻ኢብን ሽፋ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://telegram.me/IbnShifa

https://telegram.me/IbnShifa

Send as a message
Share on my page
Share in the group