በጣም የገረመኝ የኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር ንግግር
 
قال مالك بن دينار -رحمه الله -:
 
{{ إذا رأيت :
قساوة في قلبك
ووهنًا في بدنك
وحرمانا في رزقك
فاعلم أنك تكلمت فيما لا يعنيك }} .
 
 
📕فيض القدير٣٦٩/١
 
ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ያወጉ ነበር
 
" በልብህ ላይ ድርቀት ፣ በሰውነትህ ላይ ድካም ና በሪዝቅህ (ሲሳይህ) ላይ ጥበት ካየህ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ ገብተህ አውርተህ መሆኑን እወቅ ፡፡ "
 
ፈይዱልቀዲር (1/369)
 
https://t.me/durusuabihizam
Telegram: Contact @durusuabihizam

Telegram: Contact @durusuabihizam

Durusu@abu-hizam
Send as a message
Share on my page
Share in the group