UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ፍቅር በጥሬው ቀርቦ ውሎ እያደረ የሚጣፍጥ ስር የሚሰድ የህይወት ሚስጥር ነው!

Translation is not possible.

ቃላት የማይገልፀው ህመም😢

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እንግሊዝ በተቃውሞ እየተናጠች ነው !

የእንግሊዝ ፓርላማ የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ ጠርቷል !

በእንግሊዝ የሚደረገው የፍልስጤማውያን የድጋፍ ሰልፍ የእንግሊዝ መንግስትን ወንበር እየነቀነቀ ነው። ትውልደ ህንዳዊው ሪሺ ሱናክ የሚመራው የእንግሊዝ መንግስት ለእስራኤል የማያወላውል ድጋፍ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክም እስራኤል ድረስ በመሄድ "ብቻሽን አይደለሽም እንግሊዝ ከጎንሽ አለች" ብሎ የመሰረተቻት ሀገር አሁንም እንደማትተዋት ገልፆ ወደ እንግሊዝ ሲመለስ ግን የገጠመው የእንግሊዝ ህዝብ ቁጣን ነው።

ለንደን የፍልስጤም ከተማ እየመሰለች ነው። እናም ነገ እጅግ ከባድ የሆነ የፍልስጤማውያን የድጋፍ ስልፍ በመጠራቱ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ወድቋል።

በመሆኑም የእንግሊዝ መንግስት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስቸኳይ የፓርላማ ስብሰባ የጠራ ሲሆን በፍልስጤም እና በእስራኤል ላይ ያለውን አቋም እንደሚያሳውቅም ገልጿል። እናም መንግስት ለእንግሊዝ ህዝብ ባስተላለፈው ጥሪ የነገን ብቻ እንዲጠብቁ እስከ ውሳኔው ድረስ በትእግስት እንዲጠብቁ ተማፅኗል።

እንግሊዝ እየተነሳባት ባለው የህዝብ ቁጣ ከአቋማ እየተንሸራተተች ሲሆን የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ ይታወቃል።

ፍልስጤሞች የምእራቡን አለም ህዝብ እያሸነፉ ሙምጣታቸውና ምእራባውያን ህዝቦች ለእስራኤሎች ያላቸው ጥላቻ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ እስራኤልን እና አሜሪካን በከፍተኛ ሁኔታ ስጋት ውስጥ ከቷቸዋል።

መረጃው ሌሎች ጋር እንድደርስ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢስራኢል ወታደሮች በቀሳም ሙጃሂዶች እጅ ሲንገላቱ ..

{ قَاتِلُوهُمْ يُعَذِّبْهُمُ اللَّهُ بِأَيْدِيكُمْ وَيُخْزِهِمْ وَيَنصُرْكُمْ عَلَيْهِمْ وَيَشْفِ صُدُورَ قَوْمٍ مُّؤْمِنِينَ }

[| ተጋደሉዋቸው፡፡ አላህ በእጆቻችሁ ያሰቃያቸዋል፡፡ ያዋርዳቸዋልም፡፡ በእነሱም ላይ ይረዳችኋል፡፡ የምእምናን ሕዝቦችንም ልቦች ያሽራል፡፡ |] (ተውባህ ፥ 14).

ዛሬ የተለቀቀ ፎቶ ነው ..

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#update

ኮልፌ ሎሚ ሜዳ አካባቢ በሚገኝ የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት የሚያስተምሩ ሁለት ሴት  አስተማሪዎች ጅልባብ ለብሳቹ ማስተማር አትችሉም ብሎ የት/ቤቱ አስተዳደር አጸያፊ ቃላት በመናገር ጭምር  ክልከላ ለማድረግ ሞክሮ ነበር። ነገር ግን የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የወረዳው መጅሊስና የአዲስ አበባ መጅሊስ በመተባበር ጉዳዩ መስተካከሉን ዛሬ ገልፀዋል።

ሆኖም ግን ጉዳዩ ለጊዜው ቢፈታም ነገ ላይ በዚሁ ት/ቤት ወይም በሌላ ቦታ ላለመደገሙ ዋስትና የለም።

መፍትሄው ወጥ የሆነ ቋሚ ህግ ማስወጣት ነበር። ግና ኒቃብን እያቃለሉ ለጠላት በር ከፍተው በየቦታው ለሚጫር እሳት ሁሉ ውሃ ደፊ አደረጉን። አሁንም ከላይ ጀምሮ በቋሚነት ኒቃብና ጂልባብ የመልበስ ነፃነት በይፋ እንዲታወጅ መጅሊሱ የበኩሉን ድርሻ ቢወጣ እንዲህ በየ ት/ቤቱ እየዞሩ መቸገርም አይፈጠርም።

ያኔ ከልካይ ካለ በህግ ክፍሉ በኩል ቀጥታ ተጠያቂ የማድረግ ሥራ ተሠርቶ መቀጣጫ ማድረግ ይቻላል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዑለል_ቂብለተይኒ__!!

--------------------------------------

በፍልስጤኖች ላይ ዛሬ ጦር ቢሰብቁ፡

ንፁሀንን ገድለው አፅም ቢደብቁ፡

በአሜሪካ እገዛ ቢጎረሩብንም፡

እኛ በአሏህ እንጂ በሰወች አናምንም፡

በቁርአን መርህ ጌታ አብሽሩ እንዳለን፡

ድሉ እስከሚመጣ እንፋለማለን፡

የአሏህ ፍርዱ ሲደርስ እናሸንፋለን፡

የዘወትር ለቅሶ ጭቆናው ቢመረም፡

ድል ለሙስሊሞች ነው ይነጋል አይቀርም፡

በፈፀመው ግፍ ልክ ነገ ይመነዳል፡

በሙስሊም ሰራዊት አይሁድ ይታረዳል፡

ድንጋይና ዛፉ ደፍሮ ይናገራል፡

ያኔ እሰከ ኸዳኛው እስራኤል ይከስራል፡

ይህ የሚሆንበት ቅርብ ነው አይርቅም፡

ግን ይህንን ትንቢት ብዙው ሰው አያውቅም፡

▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸

የነብያት ምድር የተውሒድ አውድማ፡

አትቀርም ፍልስጤን በአይሁዶች ወድማ፡

የኢስራዕ የሚዕራጅ መሰቀያ ማማ፡

ያመስጂደል አቅሷ አይዞሽ እማማ፡

አሏህ በቁርዐን ከሁሉም ያላቀሽ፡

ባረክና ሀውለሁ ብሎ ያደመቀሽ፡

በረከት በምድርሽ የተጥለቀለቀሽ፡

ያላወቀሽ ናፍቋል እንኳንስ ያወቀሽ፡

የእስራኤል መሳሪያ ቢደቀንብሽም፡

ሁሌም በየ እለቱ ሰው ቢሞትብሽም፡

አንች አይሁድን ፈርተሽ ፈፅሞ ባትሸሽም፡

በዱዐዕ በፀሎት ሁሌ ባንረሳሽም፡

አብሽሪ ኢንሻ አሏህ አሏህ አይተውሽም፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group