UMMA TOKEN INVESTOR

Kedir Ebrahim shared a
Translation is not possible.

✍ምድር ስትሞሸር   በፀደይ አበባ

ጓዝህን ሰብስበህ  ወደ ቂልጦ ግባ።

ምድሩ አጊጧል   እሸቱም ተቃርቧል

ዳዕዋና ዝያራው  ዳግም ይደረጋል።

ሶስተኛ ዙር ልዩ የዳዕዋ እና የዝያራ ፕሮግራም።

በአላህ ፈቃድ የዛሬ 15ቀን (የመጪው እሁድ ሳምንት)

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kedir Ebrahim shared a
Translation is not possible.

🕌 መስጂደል አቅሷ እና 🕌

ሙስሊሞች‼️

📮 በሚል ርዕስ ስለ መስጂደል አቅሷ በሰፊው የተዳሰሰበት .......

↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 04/01/2016E.C 📅

🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13639

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 

ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله - መስጂደል አቅሷና ሙስሊሞች
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله - መስጂደል አቅሷና ሙስሊሞች
57:22
Add to my audio
Download
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kedir Ebrahim shared a
Translation is not possible.

ጨረቃ ዛሬ ምሽት ላይ በጋዛ በደዚህ ሁኔታ ትታያለች ፣ በእስራኤላውያን ስር ባሉ ሰፋፊ ቦታዎች ላይ ባደረሰችው ኃይለኛ የቦምብ ጥቃት ትቢያ።

ፎቶግራፍ: አነስ አል-ሸሪፍ

አላህ ከቁጣዉ እሱ እራሱ ይጠብቀን

በአይሁዶች ላይ ታምሩን ያሳየን ለሌላዉ መማሪያ አላህ እራሱ ያድርጋቸዉ 🤲🤲🥲

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kedir Ebrahim shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

የአል-ቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ ከመሸ እንደገለፀው

"ባህር ሰርጓጅ ወታደሮቻችን ከአስቀላን በስተደቡብ ወደምትገኘው ወደ ዚኪም የባህር ዳርቻ ሰርጎ መግባት ችሏል።

እንቁራሪት የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የባህር ኃይላችን አሁን ከአስቀላን በስተደቡብ በምትገኘው ዚኪም ከተማ ከወራሪዋ ጦር ጋር ፊት ለፊት እየተፋለመ ይገኛል"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kedir Ebrahim Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group