UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ALLAHU AKBER

esmael yassin shared a
Translation is not possible.

ከትላንት November1 ጀምሮ ከእስራኤል የጅምላ ፍጅት እና ከፍልስጢን ሙጃሂዶች ጋር በተያያዘ አልጀዚራ በሰበር ዜና የዘገባቸውን ዋናዋና ዜናዎች መራርጬ አቅሬቤላችኋለሁ።

▶️በተ/መ/ድ የ #ቦሊቪያ ልዑካን ጠንከር ያለ መልእክት አስተላልፏል።ከመግለጫቸው መካከል:

√የፍልስጤም ህዝቦች ለረጅም ጊዜ በቅኝ ገዥ ሃይሎች ሲፈናቀሉ እና ከመሬታቸው ሲባረሩ ቆይተዋል።

√የዜጎችን ግድያ እና የማንኛውንም ህዝብ ስቃይ አንቀበልም!

√የፍልስጤማዊያን ህይወት የሌሎች የአለም ዜጎች ህይዎት አስፈላጊነት ጋር እኩል ነው! √የፍልስጤም ህዝብ ዘግናኝ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞበታል!

√ለፍልስጤም ህዝብ ሰላም እና የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት ለመስጠት የተደረገው ጥረት ሁሉ በቂ አልነበረም!

√እስራኤል በጋዛ ነዋሪዎች ላይ የጅምላ ግድያ(Genocide)እየፈፀመች፣ትምህርት ቤቶችን እና ሆስፒታሎችን እያወደመች፣ምግብ እና ውሃ እየከለከለች በሰው ልጆች ላይ ከባድ የጦር ወንጀል እየፈፀመች ሲሆን፣ወንጀለኞች በአለም አቀፍ ፍትህ ፊት መቅረብ አለባቸው ያለ ሲሆን፣ #የቦሊቪያ_መንግስት_ግን_ከዛሬ_ጀምሮ_ከእስራኤል_ጋር_ዲፕሎማሲያዊ_ግንኙነታችንን_ለማቆም_ወስነናል‼”ብሏል!!

በተጨማሪም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፍልስጤም በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ውስጥ #ሙሉ_አባል_ሃገር ሆና እንድትቀላቀል መፍቀድ አለበት በማለትም አሳስቧል!እናመሰግናለን #ቦሊቪያ!

▶️የ #ደቡብ አፍሪካ መንግስት እስራኤል የፍልስጤም ህጻናትን በመግደል በአለም አቀፍ ህግ ጥሰት ላይ ምርመራ እንዲካሄድ ጠይቋል!የምንግዜም የፍልስጢን አጋር #ደቡብአፍሪካ እናመሰግናለን!

▶️አለም አቀፍ የእስልምና ሊቃውንት እና ተቋማት የአል-አዝሃር ሼክ የራፋህ መንገድ እንዲከፈት ግፊት እንዲያደርጉ ጠየቁ።

▶️የአል-ቃሳም ብርጌድ የ"አል-አሲፍ" ቶርፔዶ በአል-አቅሳ የጎርፍ መጥለቅለቅ ወቅት ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ ከዋለ በኋላ የሚያሳይ ቪዲዮ አውጥቷል።

▶️የ #ሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምክር ቤት ኃላፊ በጋዛ ውስጥ ለሚገኙ ሲቪሎችና ሆስፒታሎች የህክምና ፣ የምግብ እና የነዳጅ እርዳታ ፍሰት ለማረጋገጥ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው ያለ ሲሆን፣የእስረኞችን ፋይል በተመለከተ የግብፅ እና የኳታርን ጥረት እንደግፋለን በማለት አክሏል።

▶️የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ሃምዛ የሱፍ በዓለም ህዝብ ቸልተኝነት በጋዛ #ጃባሊያ ካምፕ ባሉ ንፁሀን ወንዶች፣ ሴቶች እና ህፃናት ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልፇል።

▶️ሮይተርስ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በዱባይ በህዳር ወር መጨረሻ ሊካሄድ በታሰበው የ COP28 የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ አይገኙም ብሏል።ምን አገባን?

▶️#አል-አዝሀር በ #ጀባሊያ የተካሄደውን እልቂት አስመልክቶ ጠንከር ያለ መግለጫ አውጥቷል፡በመግለጫው“የጽዮናውያን ተግባር ወደ ጨካኝ ተኩላነት ተቀይሮ ህፃናትን፣ሴቶችን እና ንፁሃንን በመግደልና ሥጋቸውን በመብላት እየተደሰቱ ይገኛሉ”ያለ ሲሆን፣ በመቃብራቸው ውስጥ እንዳሉት ሙታን ዝምታ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ቸልተኝነት ተችቷል።አል-አዝሃር በዓለም ዙሪያ ላሉ ሙስሊሞች ለጋዛ ሰዎች እንዲፀልዩም እንዲህ በማለትጥሪ አቅርቧል:“አንተም ሙስሊም ሆይ! የትም ብትሆን ከሶላትህ በኋላ የነቢይህን ዱዓ ማድረግን አትርሳ!

اللهم يامنزل الكتاب ومجري السحاب وسريع الحساب وهازم الاحزاب اهزمهم وزلزلهم وانصرنا عليهم

የሚለውን ዱዓ እንድናበዛም አሳስቧል።

▶️ግብፅ የጋዛ ስደተኞችን እንድትቀበል የአውሮጳ ሀገራት ጫና እንዲያደርጉ #ኔታንያሆ ጠይቋል!ከመጋረጃ ጀርባ ምን እየሆነ ነው?(ግብፅ የጋዛ ኗሪዎችን በሲናይ በረሃ ለማስፈር ከእስራኤልና አሜሪካ ጋር ድብቅ ስምምነት አላት እየተባለ ይታማል!ወደፊት የምናየው ይሆናል!

▶️የ #ቺሊ ፕሬዝዳንት እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ተቀባይነት የሌለው የአለም አቀፍ የሰብአዊ ህግ ጥሰት ምክንያት የሀገራቸውን አምባሳደር ከቴል አቪቭ መጥራታቸውን አስታውቀዋል‼

የአረብ ሃገራት የት ናቸው?

#shameonyouarabcountries!

▶️የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት “በእስራኤል የሚገኘውን አምባሳደራችንን ለምክክር ልጠራ ወስኛለሁ፤እስራኤል በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየደረሰች ያለውን እልቂት ካላቆመች እዚያ መቆየት አንችልም”‼ብሏል!!ThankYouColombia!

▶️አሜሪካዊው አሳቢ #ኖርማን_ፍሊንስታይን“የሆሎኮስት ኢንዱስትሪ” የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ሲሆን ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት #እስራኤልን እና የፕሬዚዳንት #ባይደንን አስተዳደር በዘር ማጥፋት ወንጀል ማውገዝ ይኖርበታል በማለት ተናግሯል!

▶️የዲሞክራቲክ ተወካይ ኮሪ ቡሽ በጃባሊያ እልቂት ላይ አስተያየት ሲሰጡ “ይህ የጦር ወንጀል ነው፣በመሆኑም ዋሽንግተን እነዚህን ጭካኔዎች በገንዘብ መደገፏን መቀጠል የለባትም፣ስለዚህ አፋጣኝ የተኩስ አቁም መኖር አለበት!”ብሏል።

▶️የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ እና የተረጋጋ የኃይል አቅርቦትን ለማረጋገጥ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ለማድረግ እፈልጋለሁ ብሏል።ምን አይነት ዲፕሎማሲ?

▶️የፍልስጤም ቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያ "ፓልቴል"በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያሉ ሁሉም የመገናኛ እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች በድጋሜ ሙሉ ለሙሉ መቋረጣቸውን አስታውቋል።

▶️በ #ደቡብኮሪያ ዋና ከተማ #ሲኦል በሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ፊት ለፊት በጋዛ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመቃወም እና ጦርነቱ እንዲያበቃ ለመጠየቅ ሰልፍ ተደርጓል።

▶️የወራሪው ጦር ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የኛ ሃይሎች ከ11,000 በላይ የአሸባሪ ድርጅቶችን ኢላማዎች በጋዛ ላይ ጥቃት አድርሰዋል።

▶️ሂዩማን ራይትስ ዎች እስራኤል በጋዛ ላይ የጀመረችው የቦምብ ጥቃት እና ከበባ በአካል ጉዳተኞች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስከትሏል ብሏል።

▶️የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በጋዛ የሚፈጸመው ግድያ ከመቆሙ በፊት የስንት ንፁሃን ህይወት መጥፋት አለበት?ሲል ጠይቋል።

▶️የኩዌት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተከበበው የጋዛ ሰርጥ በሚገኘው የጃባሊያ ካምፕ ላይ ወራሪው ሀይል የጀመረውን ያልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎችን የማጥቃት ተግባር በጥብቅ እናወግዛለን ያለ ሲሆን፣ባለፈው አርብ በወጣው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት አፋጣኝ የተኩስ ማቆም እና ሰብአዊ እርቅ እንዲደረግ እንድሁም የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የፀጥታው ምክር ቤት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ እና ፍልስጤማውያንን ለመጠበቅ እና የጥቃት አዙሪት እንዲቆም በፍጥነት እንዲንቀሳቀሱ እንጠይቃለን ብሏል።

▶️የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቦሊቪያ ከእኛ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማቋረጥ መወሰኗ ለሽብርተኝነት እና ለኢራን አገዛዝ እጅ መስጠት ነው በማለት ብስጭቱን ገልፇል።

▶️ለሮይተርስ እንደዘገበው ኳታር በግብፅ፣ሀማስ እና እስራኤል መካከል ከዋሽንግተን ጋር በማስተባበር የራፋህ ድንበር አቋራጭን ዛሬ ለመክፈት ስምምነት ላይ ለመድረስ እያስታረቀች ነው ብሏል።አንድ ምንጭ ለሮይተርስ እንደተናገረው የኳታር ስምምነት በድርድር ላይ ካሉ ሌሎች ጉዳዮች ለምሳሌ ታጋቾችን ከመፍታት ወይም ከሰብአዊ እርቅ ስምምነት ጋር የተገናኘ አይደለም ብሏል።

▶️ሀማስ የቺሊ እና የኮሎምቢያ ሪፐብሊኮች ከ25 ቀናት በፊት በጋዛ ሰርጥ የደረሰውን ግፍ እና ጭፍጨፋ በመቃወም አምባሳደሮቻቸውን ከእስራኤል እንዲያስወጡ ማስታወቃቸውን እናደንቃለን ያለ ሲሆን፣የአረብ ሃገራትም ከፍልስጢኖች ጋር ያላቸውን ወገንተኝነት በማጠናከር ህጻናትንና ሴቶችን ከገደለው አካል ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቋርጡ እና አምባዳደሮቻቸውን እንድጠሩ እናሳስባለን ብሏል።

▶️አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የግብፅ ባለስልጣናትን ጠቅሶ እንደዘገበው ጥምር ዜግነት ያላቸው የመጀመሪያዙር ፍልስጤማውያን ዛሬ ጋዛን ለቀው ወደ ግብፅ ሄደዋል ብሏል።

▶️"በዒራቅ እስላማዊ ተቃውሞ" የተባለው ቡድን የአሜሪካ ጦር በሶሪያ በሰፈረበት የአል-ታንፍ የጦር ሰፈር ላይ በሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ኢላማ ማድረጉን አስታውቋል።

▶️የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ 240 ታፍነው የተወሰዱ ሰዎችን ቤተሰቦች ያሳወቅን ሲሆን የተገደሉት ወታደሮች ቁጥር ከጥቅምት 7 ጀምሮ ወደ 326 ከፍ ማለቱን አስታውቋል።

▶️የፍልስጤም የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ግብፅ በጋዛ ድንበር አቅራቢያ የመገናኛ ጣቢያዎችን እንድትሰራ እንማፀናለን፣ምክንያቱም በግንኙነት መቆራረጥ ምክንያት ይህን ከማድረግ ሌላ አማራጭ ስለሌለን ነው በማለት ግብፅን ተማፅኗል።

▶️ሮይተርስ የግብፅን የጸጥታ ምንጮች ጠቅሶ በዘገበው መሰረት ወደ 500 የሚጠጉ የውጭ ፓስፖርት የያዙ ዜጎች በራፋህ መሻገሪያ በኩል ከጋዛ ወደ ግብፅ ገብተዋል ብሏል።

▶️የኦማን የዜና አገልግሎት እንደዘገበው የኦማን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከብሪታኒያ አቻቸው ጋር ባደረጉት ጥሪ በጋዛ ያለውን ጦርነት ለማስቆም እና የሰብአዊነት መስመሮችን ለመክፈት ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተዋል ብሏል።

▶️የኢራን የዜና አገልግሎት እንደዘገበው የኢራኑ መሪ እስላማዊ ሀገራት ወደ እስራኤል ዘይትና ምግብ መላክ እንዲያቆሙ ጠይቋል!(እየላኩ ነበር ማለት ነው?🧐)

▶️የፍልስጤም እስረኛ ክለብ በወረራው ከተለያዩ የኢየሩሳሌም እና የምዕራብ ባንክ ከተሞች ወደ 70 የሚጠጉ ፍልስጤማውያንን መታሰራቸውን አስታውቋል።

▶️ሁቲዎች ትናንት ወደ እስራኤል የተወነጨፉ ሚሳኤሎችን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ፎቶ አሳትመዋል።

▶️የመጀመሪያው ዙር የቆሰሉ ፍልስጤማውያን ህክምና ለማግኘት በራፋ መሻገሪያ በኩል ከጋዛ ወደ ግብፅ ደርሰዋል።

▶️አል ቁድስ ብርጌዶች በጋዛ ሰርጥ በሱፋ ሰፈር ውስጥ የጠላት ወታደራዊ ሰዎችን በሚሳኤል ሳልቮ ኢላማ አድርገናል ብሏል።

▶️ሀማስ ራሱን ጨምሮ የቃሳም ብርጌዶችን እና የፍልስጤምን ተቃዋሚ ቡድኖችን በአሸባሪነት ለመፈረጅ ፈቃደኛ ያልሆኑትን ኦፊሴላዊ አቋሞች እና መግለጫዎች በታላቅ አድናቆት እንመለከታቸዋለን ብሏል።

▶️ሀማስ አያይዞም የቱርክና የአልጄሪያ ፕሬዚዳንቶች፣ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኦማን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እኛ አሸባሪ ሳንሆን ምድሯን የምንጠብቅ ብሄራዊ የነጻነት ንቅናቄ ታጋዮች መሆናችንን ለገለጹት መግለጫ አድናቆታችንን እንገልፃለን ብሏል🙏

▶️ሀማስ አያይዞም የአረብ እና እስላማዊ ሀገራት እንድሁም የአለም ነጻ ህዝቦች ለህዝባችን ነጻነት የራስን እድል በራስ የመወሰን ምኞታችንን እንድደግፉ እንጠይቃለን ብሏል።

▶️የብሪቲሽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመጪዎቹ ቀናት ዜጎቻችን ጋዛን ለቀው ሊወጡ ይችላሉ፣ይህን ለማረጋገጥም ከግብፅ እና ከእስራኤል ባለስልጣናት ጋር መስራታችንን እንቀጥላለን ብሏል።

▶️የቱርክ ፍሬንድሺፕ ሆስፒታል ዳይሬክተር ከ10,000 በላይ የካንሰር ታማሚዎች ሆስፒታሉ አገልግሎት ባለመስጠቱ ምክንያት ለሞት እንዳይዳርጉ ለአለም እንነግራለን ብሏል።

▶️የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል በጋዛ ያሉ ወንድሞችን እያፈናቀለች ነው፣ይህም ከዓለም አቀፍ ደንቦች እና ህጎች ጋር ይቃረናል።በጋዛ እየደረሰ ያለውን ኢሰብአዊ ድርጊት እያየን ዝም ማለት አንችልም ብሏል።

▶️አለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት የእስራኤል መንግስት በጋዛ ሰርጥ ላይ ላደረሰችው ጥቃት የእስልምና መንግስታት ያላቸውን ግዴታ አስመልክቶ ፈትዋ አወጣ። ጋዛን ከእልቂት እና አጠቃላይ ውድመት ለመታደግ የአረብና ሙስሊም መንግስታት እና ባለስልጣናት #ጦራቸውን #በአስቸኳይ ጣልቃ ማስገባታቸው #ህጋዊ(ሸሪኣዊ) መሆኑን አጽንኦት በመስጠት፣

ጋዛን፣ አልአቅሷን እና ፍልስጤምን ለአጥፊዋ እስራኤል መተው በአላህ እና በመልእክተኛው #መካድ(ኩፍር) ነው ብሏል።መግለጫው አያይዞም በዌስት ባንክ እና በ1948 በነበሩት በሁሉም የተቃውሞ አንጃዎች ደረጃ በወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እና ወታደራዊ ትጥቅ ማቅረብ በተለይም በአራቱ አጎራባች ሀገራት ማለትም ግብፅ ጀምሮ፣ዮርዳኖስ፣ሶሪያ እና ሊባኖስ ላይ #አስቸኳይ ነው ብሏል።

በተጨማሪም አሜሪካና ምዕራባዊያን ለእስራኤል ለሚሰጡት ሁሉን አቀፍ ወታደራዊ፣ፋይናንሺያል፣የሚዲያ እና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ የአረብ እና እስላማዊ ሀገራትም ለፍልስጤም በወታደራዊ፣በፋይናንስ፣በሚዲያ እና በዲፕሎማሲ ምላሽ እንዲሰጡም ጠይቋል።

ለካስ የአረብና ሙስሊም ሀገራት #ፈትዋ እየጠበቁ ኖሯል?እኔ መች አውቄ!

▶️የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል በተከታታይ 26 ቀናት በጋዛ በህፃናት እና በሴቶች ላይ የጦር ወንጀል እና እልቂት እየፈፀመች ነው።በጋዛ ጉዳይ በፍጥነት ስብሰባ ለማድረግ እና የሰብአዊነት ኮሪደሮችን ለመክፈት እና ለፍልስጤማውያን ዕርዳታ ለመላክ ጫና ለማድረግ ግንኙነታቻችን ቀጥሏል ብሏል!

▶️የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሜሪካ እና እስራኤል በፍልስጤም ህዝብ ላይ ጅምላ ጭፍጨፋ እና የዘር ማፅዳት ማቆም አለባቸው፤አሜሪካ እና እስራኤል ሃማስ የፍልስጤም ግዛቶችን ነፃ ለማውጣት የሚሰራ #የነጻነት_ንቅናቄ መሆኑን መገንዘብ አለባቸው፤አሜሪካ እና እስራኤል በጋዛ ላይ የሚያደርጉትን እልቂት ካላቆሙ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ውጤቱም አስከፊ ነው፤በጋዛ ያለው ጦርነት ካልተገታ፣ በቀጣናው ከቁጥጥር ውጪ ለሚሆነው ሁኔታ ሁሉ አሜሪካ እና እስራኤል ኃላፊነታቸውን ይወስዳሉ ብሏል።

#ወሬሌላ_ተግባርሌላ!

▶️የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአውሮፓ ህብረት በጋዛ የተኩስ አቁም አይፈልግም፣ ይልቁንም ለእስራኤል ድጋፍ ያደርጋል በማለት በድጋሜ ወቅሷል።

▶️የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ በጋዛ ከተገደሉት መካከል 2/3ኛው ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸውን አሳዝኖኛል ብሏል።

▶️ሀማስ በጋዛ ሰርጥ የተፈጸመው ረጅም ተከታታይ ዘግናኝ እልቂት ዝምታን ለመረጠው አለም አቀፉ ማህበረሰብ ውርደት ሆኖ ይቀራል ብሏል።

▶️በለንደን የፍልስጤም አምባሳደር ለ75 ዓመታት የዘለቀው የፍልስጤም ህዝብ ወረራ፣ ከበባ እና ስቃይ የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው በማለት አሳስቧል።

▶️የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በጋዛ ስላለው መባባስ እና አፋጣኝ የተኩስ ማቆም አስፈላጊነትን በተመለከተ በስልክ ተወያይተዋል።በውይይታቸውም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለፍልስጤም ህዝብ ከለላ ለመስጠት የሞራል እና የህግ ኃላፊነቱን እንዲወጣ እንጠይቃለን ብሏል።

▶️የሀማስ የውጭ ፖለቲካ ሀላፊ እስማዔል ሀኒያ ህዝባችን እና ሙጃሂዶቻችን አሁንም በሙሉ ሃይላቸው እየታገሉ ሲሆን ጠላትም ሆነ ከኋላው የቆሙት ረዳቶቹ ሽንፈታቸውን ለመደበቅ መሞከርና መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ አሰቃቂ ግድያ መፈጸም ከከባድ ከሽንፈት እንደማያድናቸው እናረጋግጣለን ብሏል።አያይዞም “ኔታንያሁ እራሱን እና በዙሪያው ያሉትን አክራሪ ቡድኖች ለማዳን በክልሉ ውስጥ አረንጓዴ እና ደረቅ የሆነውን ነገር ሁሉ ለማቃጠል ምንም ህሌና የለውም፤ጥቃቱን ለማስቆም እና የእስረኛ ልውውጥ ስምምነትን ለመጨረስ ተነሳሽነት አቅርበናል፣ኔታንያሁ ግን ፈቃደኛ አይደለም” በማለት እስራኤል ጋዛ የገባችው እስረኞችን ለማስለቀቅ ሳይሆን የጋዛን ህዝብ ወደ ሲናይ በረሃ ለማፈናቀል መሆኑን ያሰመረበት ሀላፊው፣የራፋህ ማቋረጫ ያለማቋረጥ እና በሁለቱም አቅጣጫዎች መስራቱን መቀጠል አስፈላጊ መሆኑን አበክረን እንገልፃለን ብሏል።

በተጨማሪም በጋዛ ሰርጥ ያሉ የእስራኤል ታጋቾች ከፍልስጤማውያን ጋር ለተመሳሳይ ሞት እና ውድመት መጋለጣቸውንም ተናግሯል!

▶️የ #ዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በእስራኤል የዮርዳኖስን አምባሳደር መጥራት የዮርዳኖስ አቋም በጋዛ ውስጥ የሚካሄደውን ጦርነት ውድቅ ለማድረግ ያቀረበችውን አቋም ለመግለጽ ነው ብሏል።

▶️የእስረኞች ተቋማት እንዳስታወቀው ፍልስጤማውያን እስረኞች በተያዙበት ወቅት #ልብሳቸውን_ገፈው #የእስራኤልን_ባንዲራ በማልበስ በእስረኞች ላይ የሰብኣዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን አስታውቋል።

▶️የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሃፊ በጋዛ ያለው ጦርነት የበለጠ አስፈሪ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን እርምጃ አለመውሰዱ ከቀጣናው ያለፈ መዘዝ ያስከትላል ብሏል።

አያይዘውም አለም በጋዛ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘርጭፍጨፋ ማስቆም አልቻለምድ ወይንም ደግሞ ፈቃደኛ አይመስልም ብለዋል።

▶️ሮይተርስ፡ የግብፅ የደህንነት ምንጮችን እና የፍልስጤም ባለስልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው ከ320 ያላነሱ የውጭ ፓስፖርት የያዙ ሰዎች ከጋዛ ወደ ግብፅ ገብተዋል።

▶️ሀማስ የኩዌት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡትን መግለጫ እናደንቃለን ያለ ሲሆን፣መግለጫው የኩዌትን ታሪካዊ አቋም ከወረራ ጋር ያለውን መደበኛነት እና በጋዛ ላይ ያለውን ጥቃት ውድቅ በማድረግ ላይ አፅንዖት ሰጥቷል ብሏል።

▶️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሃማስ ጋዛን መግዛቱን መቀጠል አይችልም፣ እስራኤልም ሰርጥን ሊይዝ አይችልም ብሏል።

▶️የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ በራፋ በኩል ወደ ግብፅ የሚያልፈው ማን እንደሆነ ከግብፅ ጋር ሙሉ ትብብር አለን ብሏል።

▶️የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጋዛ የሚገኘው የቀይ መስቀል ኮሚቴ ኃላፊነቱን እንዲወጣ እና የተወሰዱትን እስራኤላውያን እንዲጎበኝ እንጠይቃለን፣ይህን ካላደረገ ግን ጋዛ ውስጥ የመቆየት መብት የለውም ብሏል።

▶️ሮይተርስ ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ለእስራኤል እና ፍልስጤም #የሁለት_ሀገር መፍትሄ አስፈላጊ ነው ሲሉ በድንበር ላይ ስምምነት እንድፈጠር አሳስበዋል።

▶️ፔንታጎን እንዳስታወቀው የዩናይትድ ስቴትስ እና የሳዑዲ መከላከያ ሚኒስትሮች በቀጣናው የተከሰተውን መባባስ ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል ብሏል።

▶️የሃማስ መሪ ኸሊል አልሀያ ለአልጀዚራ ቀጥታ እንደተናገሩት እኛ እየሩሳሌም እና ፍልስጤም ላይ ያለንን አገራዊ ግዴታ እየተወጣን ነው፤ የስተቀረው ሙስሊም አለምም ይህን ወሳኝ ጦርነት እንዲቀላቀል ጥሪ እናቀርባለን ብሏል።

▶️የሁቲዎች ወታደራዊ ቃል አቀባይ በእስራኤል ኢላማዎች ላይ ባለፉት ሰአታት በርካታ ኢላማዎችን መተናል ብሏል።

▶️የሳዑዲ መከላከያ ሚኒስትር ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት በሚደረገው ጥረት በተመለከተ ተወያይቻለሁ ብሏል።

▶️የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋዛ ውስጥ በሲቪሎች ላይ በተለይም በህፃናት ላይ የሚደርሰው ጥፋት በእጅጉ አሳስቦናል ብሏል።

እንድሁም የእርዳታ አቅርቦትን ለመፍቀድ ሰብአዊ እርቅ እንዲደረግ እንጠይቃለን፣በሃማስ የተያዙት ታጋቾችም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን ብሏል።

▶️ባይደን እየሆነ ያለውን ነገር ስሜት ተረድቻለሁ፣ ይህ #ለእስልምና_አለም በሚያስገርም ሁኔታ #የተወሳሰበ ነው ብሏል!?

▶️አንድ አሜሪካዊ ዜጋ በሚኒሶታ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ያደረጉትን ንግግር አቋርጦ የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ጣልቃ እንዲገባ ጠይቋል።

#?????????_???????????

https://t.me/Seyfel_Islam

https://Ummalife.com/AbdelazizBinMuhammed

Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael yassin shared a
Translation is not possible.

አንብቡ ሼር አድርጉ

☞መፍትሄዉ ምንድን ነዉ ?

#ጥያቄ

☞ወጣት ነዉ ፡ ሱብሂ ሶላት መስጂድ ሄዶ በጀመዐ ለመስገድ ይሞክራል ፡

ችግሩ ፦ ከእንቅልፉ ይነሳና ነገር ግን መቆም ይከብደዋል

☞መፍትሄው ምንድን ነዉ ።

#መልስ

☞ለዚህ ለጠያቂው ወንድሜም ይሁን እንደሱ አይነት ላሉ ሰዎች ምክሬ ፡ በጊዜ እንዲተኛ ነዉ ፡ ከዛ በሇላ በሚነሳ ጊዜ በፍጠነት [ከአልጋዉ] ላይ ይቁም

☞ምክንያቱም ፦ኢማም ሙስሊም በሶሂሀቸዉ ላይ በዘገቡት ሀዲስ

አዒሻ [ረዲየሏሁ አንሀ] ስለ ረሱል [ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] የእንቅልፍ አነሳስ ስትናገር እንዲህ አለች ፦ [#በፍጥነት ይቆማሉ]

ይህን የአዒሻን ንግግር የዘገበዉ ሰዉ ሲናገር እንዲህ ይላል ፦ [ወላሂ አዒሻ #ይቆማሉ አይደለም ያለችዉ ፡ እሷ ያለችዉ #በፍጥነት_ይቆማሉ]

☞አንተም ከእንቅልፍ የሚያነሳህን [አላርምህን] ስትሰማ በፍጥነት ቁም ፡ አንተ በአሏህ ታግዘህ በፍጥነት ከቆምክ አሏህም ያግዝሀል ።

☞ሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን [አሏህ ይዘንላቸዉ]

ምንጭ ☞አሊቃዑ አሻህሪይ [3]

✍አቡል ቡኻሪ ኡመር ባህረዲን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael yassin shared a
Translation is not possible.

ዛሬም አሸናፊነት የኛ ነው!

የመጨረሻው ሳቅ ና ድልየኛው የሙስሊሞች ነው!

ወራሪ ጽዮናውያን ሆይ ,

ጉድጓዳችሁን ነው ይበልጥ ያጠለቃችሁት!!አወይ የመከራችሁ መብዛት!

እናንት የዝንጀሮ ዘሮች!

እንደ አመጣጣችሁ በእርቃን ከፈለስጢን ምድር በህይወት ከወጣችሁ በርግጥ እድለኞች ናችሁ!

እናንት የአሳማ ልጆች!

የሙሐመድ ጦር ይከባችኋል!ለኸይበር ቀን ሂሳብ በቅርቡ ተዘጋጁ!ፍርዱም የሰዕድ ነው!ከካርታ ላይ ላትመለሱ ትፋቃላችሁ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael yassin Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael yassin shared a

اللهم ارفع البلاء عَن إخواننا في فلسطين اللهم انصرهم 🇵🇸🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group