UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ፀሐይዋ ስትወጣ ......

ሌላ አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል፣ አዲስ ህይወት ተፈቅዶልን ንጋትን አገኘን። ስንቶች ናቸው ከቀብር ስር ሁነው ሌትና ቀኑ አንድ የሆነባቸው። ስንቶች ናቸው የአልጋ ቁራኛ ሁነው ከአልጋ ወርደው እየተራመዱ የፀሐይዋን ብርሀን ማግኘት የናፈቁ፣ ስንቶች አሉ እይታቸው ተመልሶ የፀሐይ ብርሐኑ ምድር ላይ ሲያርፍ ሊኖረው የሚችለውን እይታ መቃኘት የተመኙ

አንተ ግን እነሱ በተፈተኑበት ነገር አልተፈተንክም። አንቺም ከዚህ ነፃ ነሽ። እና ምን እየጠበቃችሁ ነው ..... አልሐምዱሊላህ በሉሀ

አልሐምዱሊላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🌍 Yemen (The Houthi Movement) targeted the Israeli fleet in the Red Sea and published the following note:

"Your armies will fail"

Allahu a'alam (God Knows Best).

🌍 የመን (የሃውቲ ንቅናቄ) የእስራኤል የጦር መርከቦችን በቀይ ባህር ላይ በማነጣጠር የሚከተለውን ማስታወሻ አሳተመ።

"ሠራዊትህ ይወድቃል"

አሏሁ አዓላም (አላህ የተሸለውን ያውቃል)።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እነዚህ ሶስት የእስራኤል ወታደራዊ ጠበብቶች የእስራኤል አየር መከላከያ የሆነውን Irone dome ን ኦፕሬት የሚያደርጉ ጠበብቶች ናቸው ። ታድያ ዛሬ በጋዛ ቅርብ ርቀት ላይ ይህንን የአየር መከላከያ ኦፕሬት እያደረጉ የሀማስን ሮኬቶች አየር ላይ እያመከኑ እያለ ከመቅፅበት  ሀማስ አሰናብቷቸዋል ። ወደ ጀሀነምም ልኳቸዋል !

እነዚህ ወታደራዊ ጠበብቶች ኮማንደር ቢኒያሚን ገብርኤል ፣ ካፒቴን ሻሀር ሳኡዲያን እና ኮማንደር ናታቭ ኩዛሮ ይባላሉ ።

ዛሬም ጦርነቱ ተፋፍሞ የቀጠለ ሲሆን ሀማስ በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን መደምሰስ ችሏል ። እስራኤልም የከፈለኩትን ከፍየ ጋዛን እቆጣጠራለሁ ብላ ሙሉ ሀይሏን እየተጠቀመች ነው።

ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ፔጃችንን ይቀላቀሉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰብቻው የኛይ ሰብ ሁሉምካ ነጋዴን ቢባዛም ቢያንስም በባንክ ጋር ብራ የድጎብላን በተላይ የበዴ ቡሰራሮ(ሀብታምቻ) ኤጋሙ ገጋሙ ቂሩ ብራሙ በንግድ ባንክ በታድጎብሉ ፋያን እላው ለምን መሠለሙ

1.የፍነናይ ሰባ ትታፋን በንግድ ጋራ የጋባኔ ወዳው መራጃይ የጠፉያን ቂጦን ይሰርቄን በሎትን

2.መራጃሙ ቻሎት ሌለቢይ ሳብ ሊያቴሩ ያቃትሎን መሰላን ሊየፍነናይ ሰብ እና አይጬኛናይ (አይፋክነናይ) ባንካ ታጥቂሙ እለው። .........የጠቃላይ አላህ ይሽላን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።

ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group