🔑ዛሬ ደግሞ ስለ ደም ማነስ መከላከያ መንገዶች አላህ ያሳወቀንን እንካቹ ለማለት ወደናል:-
👉የደም ማነስን በምን መልኩ መከላከል ይቻላል?
https://t.me/Doctorshomehealthcare
I. የአመጋገብ ስርዓትን ማመጣጠን ፡-
💡 ቀይ ስጋ፣ አሳ ፣ ባቄላ ፣ spinach (ጥቁር ጎመን)፣ አተር!
II. ለደም ማነስ የሚያጋልጡ በሽታዎችን ፈጥኖ ማከም ፡-
💡የኩላሊት እንዲሁም የጨጓራ ጋር የሚያያዙ በሽታዎችን ፈጥኖ መታከም
III. ከበቂ በላይ ካፊንና ካልሲየምን አለመውሰድ ፡-
💡ቡና፣ ሻይ፣ ወተት አለማብዛት!
IV. እርግዝና እና በማጥባት ላይ የሚገኙ ሴቶች ተጨማሪ አይረን መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
V. ከአንዳንድ መድሃኒቶች መታቀብ ፡-
💡አንዳንድ የጨጓራ መድማትን መፍጠር የሚችሉ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች...ወዘተ!