Translation is not possible.

ዛሬ ደግሞ ለ ሆድ ድርቀት ሕመም መፍትሄ እንጠቁምዎ:-

1. በሆድ ድርቀት ሕመም የሚቸገር ሰው; በመጀመሪያ አመጋገቡን ማስተካከል ይኖርበታል; ይህም👉

✍️ አትክልቶችን ማዘውተር(ጎመን; ሰላጣ...)

✍️ ቢያንስ በቀን 2ሊ ዉሃ መጠጣት

✍️ ቡና; ሻይ; ወተት; አልኮሆል ማቆም

2. ከላይ የተዘረዘሩትን በማድረግ ለውጥ ማግኘት ካልቻለና ሕመሙ ሶስት ወራትን ከተሻገረ; ሐኪም ማማከር ያስፈልጋል።

ዶ/ር ሰሚር ከበደ

Send as a message
Share on my page
Share in the group