Translation is not possible.
ይህን ያውቁ ኖሯል?(4)
 
አንድ በውሻ የተነከሰ ሰው፤ ተከታዩን ጥንቃቄ ብቻ በማድረግ የዉሻው ቫይረስ ወደ ሰውነቱ እንዳይሰራጭ 90 በመቶ መከላከል ይችላል፦
 
1. ወዲያው ቁስሉን በውሃ ና በሳሙና ማጠብ፤ ለ15 ደቂቃ ውሃ ማፍሰስ
2. በመቀጠል በpovidone iodine ቁስሉን ማፅዳት
 
ዶ/ር ሰሚር ከበደ
Send as a message
Share on my page
Share in the group