UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የማይሰበሩት ብርቱዎቹ የአላህ እርዳታ አይለያችሁ ያረብ🙏

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተመጣጣኝ ካልሆነ አካል ጋር ውጊያ ማካሄድ

""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

ረሱልﷺ መካ ውስጥ ጂሃድ ያላደረጉት አቅም ስለሌላቸው ሳይሆን ስላልታዘዙ ነው።

አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል፦

« ወደእነዚያ ለእነርሱ፡- እጆቻችሁን (ከመጋደል) ሰብስቡ፣ ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፣ ግዴታ ምጽዋትም ስጡ ወደ ተባሉት አላየህምን በእነርሱም ላይ መጋደል በተጻፈ ጊዜ ከእነሱ ከፊሎቹ ወዲያውኑ ሰዎችን አላህን እንደሚፈሩ ወይም የበለጠ ፍራቻን ይፈራሉ፡፡ «ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ መጋደልን ለምን ደነገግክ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አታቆየንም ኖሮአልን» ይላሉም፡፡ «የቅርቢቱ ሕይወት ጥቅም አነስተኛ ነው፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም አላህን ለሚፈራ ሰው በላጭ ናት፡፡ በተምር ፍሬ ውስጥ ያለን ክር ያህል እንኳ አትበደሉም» በላቸው፡፡» (አን ኒሳእ 77)

የአንቀፁ ተፍሲር ፦

«ከሙሽሪኮች ማስቸገር ሲገጥማቸው ከነበሩ ጀማዐዎች ወደ ረሱልﷺ መጥተው «የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እነዚህ ሙሽሪኮች አስቸገሩን እንድንጋደላቸው ፍቀድልን ይሏቸው ነበር ። እርሳቸውም «እጃችሁን ሰብስቡ እኔ እነርሱን በመጋደል አልታዘዝኩም» ይሉ ነበር።

**(ተፍሲሩል በጘዊይ) **

«ቀታዳህ (ሲተረጉሙ) ይህን ብለዋል ፦ ከረሱልﷺ ባልደረቦች የሆኑ ሰዎች ከሂጅራ በፊት በመካ ሳሉ ለመጋደል ተቻኩለው ነበር። ለነብዩ ሚዝራጥ (ጦር) ይዘን ሙሽሪኮችን በመካ ውስጥ እንጋደላቸው በማለት አስፈቀዱ።የአላህ መልእክተኛም ከዚህ ነገር ከለከሏቸው። «በዚህ አልታዘዝኩም» አሏቸውም ።»

**(ተፍሲሩ ጠበሪይ)**

«ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐውፍ እና ጓደኞቹ ነብዩﷺ ዘንድ መጡ መካ እንደነበሩ ። የአላህ ነብይ ሆይ! እኛ ሙሽሪኮች እንደነበርን የተከበርን ሰዎች ነበርን።ያመን ጊዜ የተዋረድን ሆን አሏቸው።እርሳቸውም « እኔ በይቅርታ ነው የታዘዝኩት እነዚህን ሰዎች እንዳትጋደሉ» አሏቸው።

** (ተፍሲር ኢብኑ ከሲር) **

ከነዚህ ተፍሲሮች እንደምንረዳው የረሱለላህﷺ መልስ ቃል በቃል «እኔ አልታዘዝኩም» የሚል ነበር። ስለዚህ መካ ውስጥ ጂሃድ ያላደረጉት ስላልታዘዙ እንጂ አቅም ስለሌላቸው አልነበረም።

ጉዳዩ የአቅም ቢሆን መዲናም መጥተው ጭራሽ በሰው ሀገር ላይ አይፈቀድላቸውም ነበር። መካም ውስጥ ጂሃድን ሲከለከሉም ይሁን መዲና ውስጥ ጂሃድ ሲፈቀድላቸው ረሱለላህﷺ አቅም አልነበራቸውም።

በድር ላይ 313 ሆኖ ከ2 ፈረስ ውጭ የሌለው፣ ተምር እየበላ የሚዋጋ ሰሃባ፤ በቀን 10 ግመል እየታረደለት የሚያገሳ 200 ፈረስ ያለውን 1000 ጥጋበኛ ሙሽሪክን መግጠሙ ነው አቅም?

ኡሁድ ላይ 700 ሰሃባ ለ3000 ከተለያየ ጎሳ የተውጣጣ ጥምር የሙሽሪክ ጦር መጋጠም ነው አቅም? ከዚህ የሙሽሪክ ሰራዊት ውስጥ 700ው ሙሉ ጡሩራ የለበሰ ሲሆን 3000 ግመል አብሮት አለ ።

ሙእታ ላይ 3000 ሰሃባ ለ200,000 የሮምና የዐረብ ጥምር ጦር መግጠም ነው አቅሙ? ?

መልሱ ግልፅ ነው። አቅም ስለሌላቸው ነው በሚሉ ሰዎች እይታ ይህ አቅም አይደለም። በሸሪዐ ሚዛን ግን ሙስሊሞች አቅም ነበራቸው እርሱም ኢማንና ፅናት ነው! ስለዚህ ጉዳዩ «የሀይል መመጣጠን» ቢሆን ጂሃድ መዲናም አይፈቅድላቸውም ነበር።

አቅም ማለት የመሳሪያና የቁጥር ብዛት ቢሆን ሰሃቦች ሑነይን ላይ አይሸነፉም ነበር። በቁጥር ላይ በመመካታቸው አላህ ቃል በቃል ወቅሷቸዋል ።

«አላህም በብዙ ስፍራዎች በእርግጥ ረዳችሁ፤ የሑነይንም ቀን ብዛታችሁ በአስደነቀቻችሁና ከእናንተም ምንም ባልጠቀመቻችሁ ጊዜ ምድርም ከስፋቷ ጋር በጠበበቻችሁና ከዚያም ተሸናፊዎች ኾናችሁ በዞራችሁ ጊዜ (ረዳችሁ)፡፡»

(አት ተውባህ 25)

ለዚህም ነው ጂሃድ ዒባዳ እንጅ ፕሮጀክት አይደለም የምንለው።ረሱል ﷺ መካ እያሉ አቅም የሌላቸው ከመሆኑ ጋር አላህ ስላላዘዛቸው አልተዋጉም መዲና መጥተው በሰው ሀገር ላይ አቅም የሌላቸው ከመሆኑ ጋር ግን አላህ ሲያዛቸው ፈፀሙት።

ጉዳዩ የአላህን ትእዛዝ የመፈፀም እንጂ የአቅም አይደለም ። ይህን ለመረዳት ይህችን ፅሁፍ ከቻሉ ያንብቡ ።( https://t.me/ismaiilnuru/158)

«ተመጣጣኝ ካልሆነ ሃይል ጋር መጋጠም» የሚባል ፍልስፍና በኢስላም የለም። ጉዳዩ ጂሃድ እንጅ እግር ኳስ ስላልሆነ።ተመጣጣኝ ሀይል ጋር ተጋጥመን የምናሸንፈው ከሆነማ ያሸነፈው ሀይላችን እንጂ ዲናችን አይደለም።ከጂሃድ ሸሪዐዊ ድንጋጌ የተፈለገው የዲን ሃይል እስካፍንጫው የታጠቀን የኩ$ፍር ጦር በማሸነፍ ኢማን በራሱ አቅም መሆኑን ማሳየት ነው። በኢስላም ታሪክ የሙስሊሞችና የጠ$ላቶቻ$ቸው ሀይል ተመጣጥኖም አያውቅም!

ተመጣጣኝ ሀይል የሚባል ነገር ቢኖር ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እና ሌሎች በተታር ላይ ፈትዋ የሰጡ ዑለማእ ይቀድሙን ነበር።ተታርን የሚያህል ግዙፍ ወራሪ ሃይል ተዋጉት እንጅ ታዘዙት አላሉም።ጉዳዩን ያዩት በመከላከል ጂሃድ ርእስ ስር እንጂ ባልተመጣጠነ ሃይል ርእስ ስር አይደለም።

ተመጣጣኝ ካልሆነ አካል ጋር መዋጋት ስህተት ከሆነ ረሱልﷺ በህይወት ሳሉ በአካል የተሳተፉባቸው ዘመቻዎች በሙሉ ስህተት ናቸው ማለት ነው።ወልዒያዙ ቢላህ ።

የወራሪ ሃይል ብይኑ ኢብኑ ተይሚያህ እንዳሉት ነው፦

« የመከላከል ጂሃድ እርሱ ከባዱ አጥቂ ጠላትን ከክብርና ከዲን ላይ የመከላከል ፍልሚያ አይነቶች አንዱ ሲሆን በሙሉ ዑለማእ ወጥ ስምምነት ዋጂብ ነው።

ዲንና ዱንያን ሊያበላሽ የመጣን ጠላት መከላከል ከኢማን በኋላ ከርሱ የበለጠ ዋጂብ የለም።ለዚህም ምንም መስፈርት አይቀመጥለትም። በተቻለው መጠን

መከላከሉ ግድ ነው። » (አልፈታዋ 4/608)

ወንድሜ ሆይ! አንተ ሙስሊም ነህ የረሱልንﷺ ታሪክ በማወቅ ዊኪፒዲያ እንዲበልጥህ አትፍቀድ። አላህ ሁላችንንም ይምራን!

ቴሌግራም ፦ t.me/ismaiilnuru

ከታቢያችን Ismaiil Nuru እጃቹህ ይባረክ ሸኹና😊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Aslamualykum Werhmtulahe webrekatu

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group