Translation is not possible.
ይህን ያውቁ ኖሯል?(3)
 
ማንኮራፋት ሁልጊዜ ጤናማ ላይሆን ይችላል።
 
✍️ማንኮራፋት በላይኛው የመተንፈሻ አካል እንቅጥቃጤ ምክንያት የሚከሰት ድምፅ ነው።
 
ከሴቶች(22%) ይልቅ ወንዶች(44%) ላይ በብዛት ይስተዋላል።
 
ምክንያት➡️ የመተንፈሻ አካልን ሊዘጉ የሚችሉ ችግሮች ሁሉ ምክንያቶች ናቸው።
 
መፍትሔ➡️ በጎን መተኛት
➡️ የመተንፈሻ ችግሮችን መመርመር ና መታከም
➡️ ክብደት መቀነስ
➡️ መጠጥ ና ሲጃራ መቀነስ(ለሚመለከተው)
 
ዶ/ር ሰሚር ከበደ
Send as a message
Share on my page
Share in the group