Translation is not possible.
በቶንሲል ሕመም (TONSILLITIS ) የተያዘ ሰው ሐኪም ከማማከር ችላ ማለት የሌለበት መቼ ነው?✍️
 
•  24 -48 ሰዓት ወስጥ ህመሙ ማይሻለን ከሆነ
 
•  ሚያመንና  ምግብ መዋጥ ሚሳነን ከሆነ
 
•  ከፍተኛ ድካምና ትኩሳት  ሚከሰት ከሆነ
 
• እድሜያቸው  ከ15 ዓመት በታች በሆኑ ታዳጊዎችና ህፃናት ላይ ከተከሰተ የግድ ህክምና መሄድ ይኖርባቸዋል። 
(🤔ይህም ለልብ እና የኩላሊት በሽታ እንዳይጋለጡ ይረዳል። please!)
ዶ/ር ሰሚር ከበደ
Send as a message
Share on my page
Share in the group