UMMA TOKEN INVESTOR

AbuHamza-Asad shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
AbuHamza-Asad shared a
Translation is not possible.

በሊቢያና በካራባክ እንዳደረግነው መካከለኛውን ምስራቅ አቋርጠን በአንዱ ለሊት በድንገት እንመጣለን"

ኤርዶጋን

👉https://ummalife.com/ibnudelil

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
AbuHamza-Asad shared a
Translation is not possible.

የወራሪዋ ታንኮች እንዲህ ዶግ አመድ እየሆኑ ነው። ቀሳም ሆይ ሰንዝር። ጀኒን ሆይ ምታ። አላሁመ ዚድ ወባሪክ።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
AbuHamza-Asad shared a
Translation is not possible.

ሐማሶች ዘንድ ቆይታ አድርጋ በነጻ እንድትለቀቅ የተደረገችው ኢስራኤላዊቷ ዩኽፋት ሌፍሽቴስ ምስክርነት:-

" ሐማሶች በእንክብካቤና በክብር ነበር ያቆዩን። እኔ የነበርኩበት ቦታ ወደ 25 ገደማ የምንደርስ እስራኤላውያን እስረኞች ነበርን፣ መድሃኒት ለሚያስፈልገን  መድሃኒት አቀረቡልን። በነጻ ሲለቁን በሀዘን ነው የተለየኋቸው።

ይህን ሁሉ ያደረጉት ለምን እንደሆነ ስንጠይቃቸው፣ ቁርአን ምርኮኛን እንድንንከባከብ እንዲሁም አረጋውያንን እንዳንጎዳ ስለሚያዘን ነው በማለት መለሱልን።"

ድለ መልከ ብዙ ነው። ሐማሶች የሚነዛባቸውን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በዚህ መልኩ እያሸነፉት ነው።

والعاقبة للمتقين!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
AbuHamza-Asad shared a
Translation is not possible.

ምዕራባዊያን ሙስሊሞችን ሊያጠፉ አልቻሉም ነገር ግን ሙስሊሞችን በሀገርተኝነት(ቤሄርተኝነት)ስሜት እርስ በርስ እንዳይረዳዱና እንደ አንድ ኡማህ እንዳያስቡ አድርገዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group