UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Imam Al-bukhari Islamic Association

Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!

ከዚህ በፊት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቆ የነበረው የ "ኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ" በዲግሪ መርሃ ግብር ለሚሰጠው ትምህርት ያዘጋጀው መመዝገቢያ ሊንክ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት አገልግሎት እየሰጠ ባለመሆኑ ከታች ባስቀመጥነው አዲስ መመዝገቢያ ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

አዲሱ መመዝገቢያ ሊንክ

==============

https://forms.gle/8c3P5gy8wFk2GH7Z9

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

👇👇👇👇👇👇

T.me/ethiobukhari2020

ኢማም አልቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የህጻን ልጁ ሞት እውን አልመስልህ እያለው አይኗን ደጋግሞ እየገለጠ ይስመዋል። እያገላበጠ ይስማታል፣ ጥብቅ አድርጎ ያቅፋታል...ግን ደግሞ ሰብሩ ለተአምር ነው! ። ያዙኝ ልቀቁኝ የለም።እንደዚህ አባት ውስጤን ያንሰፈሰፈ ቪድዩ እስከአሁን አላየሁም።

ታዲያ እንዲህ አይነቱ ሕዝብ እንዴት እጅ ይሰጣል!?

اللهم نصرك الذي وعدتنا🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

إن قوة الإرادة هي التي ملكت زمام العالم فيما ترون وتسمعون، وإن قوي الإرادة هو الذي لا يدع المجال لشهوات النفس وملذّاتها الزائلة أن تنزل به عن مقامات العزة والسيادة والشرف إلى مواطن الذل والعبودية والضعة.

البشير الإبراهيمي | الآثار ٤/ ٣٠٧

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"الأمة تمر في المخاض الأخير، قبل أن تتوج سيدة على العالم كما كانت من قبل."

/رائد سعد أبوومعاذ ، ركن العمليات في كتائب عزالدين القسام/

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ 5 የእስራኤል ወታደሮች ሲገደሉ 6 ደግሞ በጽኑ ቆስለዋል።

#አልጀዚራ

اللهم نصرك الذي وعدتنا🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group