ሐማሶች ዘንድ ቆይታ አድርጋ በነጻ እንድትለቀቅ የተደረገችው ኢስራኤላዊቷ ዩኽፋት ሌፍሽቴስ ምስክርነት:-
" ሐማሶች በእንክብካቤና በክብር ነበር ያቆዩን። እኔ የነበርኩበት ቦታ ወደ 25 ገደማ የምንደርስ እስራኤላውያን እስረኞች ነበርን፣ መድሃኒት ለሚያስፈልገን መድሃኒት አቀረቡልን። በነጻ ሲለቁን በሀዘን ነው የተለየኋቸው።
ይህን ሁሉ ያደረጉት ለምን እንደሆነ ስንጠይቃቸው፣ ቁርአን ምርኮኛን እንድንንከባከብ እንዲሁም አረጋውያንን እንዳንጎዳ ስለሚያዘን ነው በማለት መለሱልን።"
ድለ መልከ ብዙ ነው። ሐማሶች የሚነዛባቸውን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በዚህ መልኩ እያሸነፉት ነው።
والعاقبة للمتقين!