UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Student in comparative religion

Translation is not possible.

ሙስሊሞች ልክ እንደ አንድ ተዳራርቦ ተሳስሮ ተጋምዶ እንደተመሰረተ እንደታነፀ ቤት አንዱ አነንዱን ይደግፋል !

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለስላስያዊያን ...

በአላህ ስም እጅግ በጣኝ ሩኋሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ።

አንቢያዕ 21:22

لَوْ كَانَ فِيهِمَا آلِهَةٌ إِلَّا اللَّهُ لَفَسَدَتَا ۚ فَسُبْحَانَ اللَّهِ رَبِّ الْعَرْشِ عَمَّا يَصِفُونَ

በሁለቱ (በሰማያትና በምድር) ውስጥ ከአላህ ሌላ አማልክት በነበሩ ኖሮ በተበላሹ ነበር፡፡ የዐርሹ ጌታ አላህም ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡

ደግሞም፥ “ነፍሴ እስከ "ሞት" ድረስ እጅግ አዘነች፤ እዚሁ ሁኑና ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው። ጥቂት ዕልፍ ብሎም በምድር ላይ በመውደቅ፥ ቢቻል ሰዓቱ ከእርሱ እንዲያልፍ "ጸለየና"፥ “አባ፤ አባት ሆይ፤ ሁሉ ነገር ይቻልሃልና ይህን ጽዋ ከእኔ አርቀው፤ ነገር ግን "የእኔ ፈቃድ" ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን” አለ።

የማርቆስ ወንጌል 14:34-36

በዚህ ክፍል በፈቃድ መለያየታቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል እንግዲህ ወልድ የራሱ ፈቃድ እንዳለው ያሳያል "የእኔ ፈቃድ" እንደናንተ እሳቤ ፈጣሪ ያላችሁት አብ ፈቃድ "የልጁን እየሱስን ሞት ይፈልጋል" ወልድ ግን "ሁሉ ነገር ይቻልሀልና ጽዋውን ከእኔ አርቅ" ብሎ ይለምነዋል ሁሉን ቻይ አምላክ ግን ሊያድነው አልቻለም ነው ?! ....

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የየራሳቸው እውቀት ፈቃድ ስሜት ካላቸው ! በእውቀት በስሜት በፈቃድ ከተለያዩ ? ለምሳሌ:- አብ ዛፍ አረንጎዴ እንዲሆን ቢሻ ወልድ ሰማያዊ እንዲሆን ሽቶ በሚፈጥሩት ነገር ሊቃረኑ ይችላሉ ወይስ አይችሉም ?!....

ሙዕሚኑን 23:91

مَا اتَّخَذَ اللَّهُ مِن وَلَدٍ وَمَا كَانَ مَعَهُ مِنْ إِلَٰهٍ ۚ إِذًا لَّذَهَبَ كُلُّ إِلَٰهٍ بِمَا خَلَقَ وَلَعَلَا بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ ۚ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ

አላህ ምንም ልጅን አልያዘም (አልወለደም)፡፡ ከእርሱም ጋር አንድም አምላክ የለም፡፡ ያን ጊዜ (ሌላ አምላክ በነበረ) አምላክ ሁሉ በፈጠረው ነገር በተለየ ነበር፡፡ ከፊላቸውም በከፊሉ ላይ በላቀ ነበር፡፡ አላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) "ሙዕሚኖችን ታያቸዋለህ እርስ በርስ መተዛዘናቸውን እርስ በርስ መዋደዳቸውን እንዲሁም በመሀከላቸው ደግነትታቸውን ልክ እንደ አንድ ሰውነት ምስያ አንዱ አካል ሲታመም ሙሉ አካል እንቅልፍ እጦትን ትኩሳቱን ይጋራል"

[ 📚 ሷሂሀል ቡኻሪ 6011]

አህለ ፈለስጢን ህማቹህ ህመማችን ለቅሷቹህ ለቅሷችን ሀዘናቹህ ሀዘናችን ነው አላህ ያሽረን ከህመማችን 🇵🇸 🩸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አብዱሏህ ኢብን አቢ አውፍ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል "ነብዩ(ﷺ)  ባሏን ካጣች እንዲሁም ድሀ ሚስኪን ሰው ጋር አብሮ መሄድን አይንቁም ነበር እነሱንም ይረዱ ነበር"

[ 📚 አነ ነሳዒ 545 ]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا أَبُو أُسَامَةَ، عَنْ عَوْفٍ، عَنْ زُرَارَةَ بْنِ أَوْفَى، حَدَّثَنِي عَبْدُ اللَّهِ بْنُ سَلاَمٍ، قَالَ لَمَّا قَدِمَ النَّبِيُّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ الْمَدِينَةَ انْجَفَلَ النَّاسُ قِبَلَهُ وَقِيلَ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ ‏.‏ ثَلاَثًا فَجِئْتُ فِي النَّاسِ لأَنْظُرَ فَلَمَّا تَبَيَّنْتُ وَجْهَهُ عَرَفْتُ أَنَّ وَجْهَهُ لَيْسَ بِوَجْهِ كَذَّابٍ فَكَانَ أَوَّلَ شَىْءٍ سَمِعْتُهُ تَكَلَّمَ بِهِ أَنْ قَالَ ‏ "‏ يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَفْشُوا السَّلاَمَ وَأَطْعِمُوا الطَّعَامَ وَصِلُوا الأَرْحَامَ وَصَلُّوا بِاللَّيْلِ وَالنَّاسُ نِيَامٌ تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ بِسَلاَمٍ ‏"‏ ‏.‏

አብደላህ ቢን ሰለም እንዲህ አለ፡- “ነብዩ (ﷺ) ወደ መዲና በመጡ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ሊገናኙዋቸው ተቻኮሉ እንዲህም ተባለ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጥተዋል! የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጡ! የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጡ!’ ሶስት ጊዜ። እሳቸውን ለማየት በሰዎቹ መካከል አቀናሁ በዛ መሐል ፊታቸውን ግልፅን ሆኖ ሲታየኝ ፊታቸው ሀሰትን ተነናጋሪ ሰው ፊት እንዳልሆነ አወቅሁ።  የመጀመሪያ ሲናገሩ የሰማሁት እንዲህ ሲሉ ነበር፡- ‘ሰዎች ሆይ! ሰላምን አስፋፉ (ሰላምታን ተቀያየሩ) ፣ ምግብንም አብሉ፣ የዝምድናን ትስስር ቀጥሉ፣ በለሊትም ስገዱ(ጸልዩ) ሰዎች ተኝተው ሳሉ ። ጀነት ትገቡ ዘንድ በሰላም።

[📗 Sunan Ibn Majah 3251]

Send as a message
Share on my page
Share in the group