UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

حَدَّثَنَا مُسْلِمُ بْنُ حَاتِمٍ الأَنْصَارِيُّ الْبَصْرِيُّ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ الأَنْصَارِيُّ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَلِيِّ بْنِ زَيْدٍ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ الْمُسَيَّبِ، قَالَ قَالَ أَنَسُ بْنُ مَالِكٍ قَالَ لِي رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ يَا بُنَىَّ إِنْ قَدَرْتَ أَنْ تُصْبِحَ وَتُمْسِيَ لَيْسَ فِي قَلْبِكَ غِشٌّ لأَحَدٍ فَافْعَلْ ‏"‏ ‏.‏ ثُمَّ قَالَ لِي ‏"‏ يَا بُنَىَّ وَذَلِكَ مِنْ سُنَّتِي وَمَنْ أَحْيَا سُنَّتِي فَقَدْ أَحَبَّنِي ‏.‏ وَمَنْ أَحَبَّنِي كَانَ مَعِي فِي الْجَنَّةِ

አነስ ኢብኑ ማሊክ ነቢዩ እንዲህ በማለት መከሩኝ ይላል፡- “ልጄ ሆይ! ቀንንና ምሽትህን ለማንም የጥላቻ መንፈስ ሳይኖርህ ማሳለፍን አትዘንጋ!” ከዚያም እንዲህ አሉኝ “ልጄ ሆይ! ይሄ የኔ ፈለግ ነው፣ ፈለጌን የወደደ በእርግጥ እኔን ወደደ፣ በእርግጥ እኔን የወደደ ከኔ ጋር በጀነት ይሆናል” (ቲርሚዚ)።Jami` at-Tirmidhi 2678

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

በዚ አፕ ሙስሊሙ ትልክ ስራ መስራት ይችላል መናበብ መረጃ መለዋወጥ እንችላለን

ኢስላም ከሚያዘን ተግባር በመነሳት ሁላችንም ጋር አሁን ላይ የተዘነጋ ነገር አለ እሱን በቻሌንጅ ሁላችንም እድንተገብረዉ የሚያረግ ስራ አስቤ ነበር አፑ የሙስሊም ከመሆኑ አንፃር ካፊሮችም ካለመኖራቸዉ ጋር

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Esmizo Students Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group