Aliy Daawa Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Aliy Daawa shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡-

"የሙእሚን ነገር ይደንቃል!

ነገሩ ሁሉ መልካም ነው፡፡ ይህ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አልተሰጠም፡፡ መልካም ነገር ሲያገኘው ጌታውን ያመሰግናል ለሱም መልካም ይሆንለታል፡፡ መጥፎ ነገር ሲነካው ደግሞ ይታገሳል ለሱም መልካም ይሆንለታል፡፡" (ﷺ)

(ሙስሊም)

Send as a message
Share on my page
Share in the group