UMMA TOKEN INVESTOR

About me

( رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ…)

Translation is not possible.

🌸ምክር ለእህቴ 🌸

🔸የንጉሱ ሚስት ነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)

ዘንድ ለመድረስ የተጠቀመችው

ማማለል ሽንገላና ማስፈራሪያ

ዩሱፍን ለማግኘት አላስቻላትም

ነገር ግን

👉የነብዩላህ ሹዐይብ (ዐ,ሰ) ልጅ ግን

በነበራት ሀያእ ነብዩላህ ሙሳን (ዐ,ሰ)

ማግባት ችላለች።🌷🌷🌷🌷

👌 እናማ እህቴ አደራ ሀያእሽን ጠብቂ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀነትን አይገቡም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ  كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ  الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا﴾

“ሴቶች ናቸው ለብሰው ያለበሱ የሆኑ፣ ወደ መጥፎ ነገር ተዝንባዩች እና አዘንባዩች፣ እራሳቸውን እንደ ግመል ሻኛ የቆለሉ። ጀነትን አይገቡም። ሽታውንም አያገኙትም። የጀነት ሽታ ከዚያ ወደዚያ (ከረጅም ርቀት) የሚገኝ ሆኖ ሳለ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2128

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

❗️ሁለት ነገሮች በጣም ያሳዝናሉ❗️

1)- ጀነዛ ሆኖ እንጂ መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ እና

2)- በከፈኗ እንጂ እራሷን ሸፍና ያማታውቅ ሴት

ምንኛ አሳዛኝ ክስተት ነው?!!

አላህ ሆይ! አሟሟታችንን አሳምርልን አሚን ያረብ 🤲

            

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fewzedin shared a
Translation is not possible.

የኢለን መስክ አንተርኔትና የደወል አገልግሎት የሚሰጠው ስፔስ ኤክስ ኩባንያ በጽዮናዊያኑ የመገናኛ አገልግሎት ለተቋረጠባቸው የጋዛ ነዋሪዎች፤ ለስደተኞች አስተባባሪዎችና ለእርዳታ ድርጅቶች፣ ለጤና ተቋማትና መሰል አገልግሎቱ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ በሳተላይት አገልግሎቱን ለመስጠት ቃል ገብቷል።

ትናንት በጋዛ ኔት ከተቋረጠ በኋላ በራሱ በትዊተር ላይ ለዩክሬይን እንዳደረገው ሁሉ ለጋዛም እንዲሰጥ በርካቶች ዘመቻ ጀምረው ነበር። እርሱም ሰምቷል!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

⚡️:::::::::ሕይወት::::::::::⚡️

ህይወትን ስረግም በደሏን ስቆጥር፡

ማማረሬ በዝቶ ስቃዬን ሳበጥር፡

ሁሌ ጠዋት ማታ ስተኛም ስነሳ፡

ፊቴ እንደጠቆረ ውስጤም እንደሳሳ፡

ባለማስተዋሌ ቀኙ ቢሆን ግራ!

መውደቅ መነሳቴ በሰዎች ቢወራ፡

ራሴው ከራሴው ስሟገት ከርሜ፡

ጭንቄ ሲበረታ ሲጠና ህመሜ፡

ከትዝታ መረብ መውጫ መንገድ ሳጣ፡

አንዱን ተወጣሁ ስል ሌላኛው ሲመጣ.፡

ለጊዜውም ቢሆን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ሆና፡

ልጨብጣት ስጥር ብትመስልም ደመና፡

ሁሉን ስጋፈጠው በእምነት!ውስጥ ሆኜ፡

ሁሉን ቻዩን አምላክ ጌታዬን አምኜ፡

ምን ቢበረታ እንኳን የምድር ፈተና፡

ለማለፍ ችያለሁ በአንድዬ ስፅናና!

የኃላ ኃላ ግን ሲገባኝ ሚስጥሩ፡

መኖሬን ወደድኩት

ለካስ...

ሀዘን እና ጭንቀት ሀሴቴን የማግኛ ድልድዮች ነበሩ፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group