UMMA TOKEN INVESTOR

About me

በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን ። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው። Allhmdlila

Abuosman shared a
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abuosman shared a
Translation is not possible.
ሰባ ሺህ ያለምርመራ ጀነት የሚገቡት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مِنْ أُمَّتِي سَبْعُونَ أَلْفًا بِغَيْرِ حِسَابٍ ". قَالُوا : وَمَنْ هُمْ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " هُمُ الَّذِينَ لَا يَكْتَوُونَ، وَلَا يَسْتَرْقُونَ ، وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ ﴾
“ከህዝቦቼ ሰባ ሺህ የሚሆኑት ያለምንም ጥያቄና ቅጣት ጀነት የሚገቡ ናቸው። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ ማናቸው? ሲባሉ፦ ‘የማይደግሙ፣ በገድ የማያምኑና በአላህ ብቻ የሚመኩ’ ናቸው አሉ።”
📚 ቡኻሪ (6472) ሙስሊም (218) ዘግበውታል
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abuosman shared a
Translation is not possible.
● ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡-
*አላህን ያልፈሩበት ሶላት፣
*ከንቱ ንግግር ያላስወገዱበት ጾም፣
*አዘውትረው ያላነበቡት ቁርኣን፣
*ያልሠሩበት እውቀት፣
*ያልለገሱበት ሐብት፣
*ያልተፋቀሩበት ጓደኝነት፣
*ያልተብቃቁበት ጸጋ፣
*ኢኽላስ የሌለበት ዱዓ ጥቅመ-ቢስ ናቸው፡ ብለዋል፡፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group