Translation is not possible.
● ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡-
 
*አላህን ያልፈሩበት ሶላት፣
 
*ከንቱ ንግግር ያላስወገዱበት ጾም፣
 
*አዘውትረው ያላነበቡት ቁርኣን፣
 
*ያልሠሩበት እውቀት፣
 
*ያልለገሱበት ሐብት፣
 
*ያልተፋቀሩበት ጓደኝነት፣
 
*ያልተብቃቁበት ጸጋ፣
 
*ኢኽላስ የሌለበት ዱዓ ጥቅመ-ቢስ ናቸው፡ ብለዋል፡፡
          
           
Send as a message
Share on my page
Share in the group