UMMA TOKEN INVESTOR

Kemal Abdella shared a
Translation is not possible.
ይህን ካፊር እስከ ወዳኛው ማሰናበት ነው‼
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ይህን ካፊር እስከ ወዳኛው ማሰናበት ነው‼
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ነገሩ ከባድ ነው‼
=============
✍ ምንም እንኳ ቪድዮውን ባትሰሙትም፤ ነገሩን ቀለል አድርጋችሁ እንዳትወስዱት። የነውረኛው ግለሰብ ባለጌ ድርጊት ከሃገር ውጭ ከተሰማ፤ በርሱና በእምነቱ ተከታዮች ላይ ብቻ ሳይሆን በሃገራችን ላይ ከባድ አደጋ ያመጣል።
የሚመለከተው አካል የጉዳዩ አድማስ ሳይሰፋ ፈጥኖ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ ሊቋጨው ይገባል ባይ ነኝ። ጥቅሙ ለናንተው ነው።
አንድ ቦታ ላይ ቁርኣን ተቃጠለ ሲባል መላው የዓለም ህዝብ ነው በአራቱም አቅጣጫ የሚነቃነቀው።
የልጁ ነውር ደግሞ ከዚህም በላይ የገዘፈና ከተሰማ ማንኛውንም ሙስሊም ቀጥታ ወደ ግጭት የሚያስገባ ነው።
እዚሁ ሃገር ውስጥ ራሱ የልጁን ቪድዮ ብዙ ሰው አልሰማውም። ለምሳሌ፦ እኔ አልለቀቅኩትም። ምክንያቱም እንኳን በአደባባይ ልለቀው ለራሴ ራሱ ጨርሼ መስማትም አልችልም። በውስጥ ለጠየቁኝ ስልክም ዘግንኖኝ ነው የምልክው።
ይህ ብዙው ሙስሊም ዘንድ ከደረሰ ስሜቱን መቆጣጠር አይችልም። እንኳን ልጁን አግኝቶትና ይህን ያክል ከርሱ ጎን ነን የሚል ህዝብ በይፋ ታዝቦ፤ እንዳለ በዙሪያው ያለው ሁሉ የርሱ አምሳያ ነው የሚመስለው።
ይህ ነውረኛ ቪድዮ በእንግሊዝኛና በዐረብኛ ትርጉም (sub title) ካሰራጨነው፤ በብዙ ችግር ውስጥ ላለች ሃገራችን መዘዙ የከፋ ነው። ዝም ብሎ የዲፕሎማሲ ኪሳራ ብቻ ሆኖ አያልፍም። ሌላ ያልጠበቅነው ነገር ሊከሰት ይችላል።
የፈለገ በዱንያ የተጠመደና ኢማነ ደካማ ህዝብ ቢኖር፤ የአላህ ነገር፣ የዲኑ ነገር፣ የረሱሉ ነገር… ከተነሳበት (ጭራሽ በዚህ ቃላት በማይገልፁት ቀፋፊ ደረጃ)፤ የምታውቀው የሚመስልህ ሰው የማታውቀው ነው የሚሆንብህ።
ስለዚህ ነገሮች ሳይካረሩ አንጀታችንን የሚያረስና የወንጀለኛውን ብልግና ከነ ሰንሰለቱና መንጋው በሚመጥን መልኩ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ እንሻለን።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
እናንተ ካፊሮች ሆይ ወደ ተፈጠራችሁበት ሀይማኖት ወደ ሆነው ኢስላም ኑ‼
በዚህ ምድርና በመጪውም ዓለም ሰላምና ነጃ ትወጣላችሁ‼
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group