Translation is not possible.

ሰባ ሺህ ያለምርመራ ጀነት የሚገቡት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مِنْ أُمَّتِي سَبْعُونَ أَلْفًا بِغَيْرِ حِسَابٍ ". قَالُوا : وَمَنْ هُمْ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " هُمُ الَّذِينَ لَا يَكْتَوُونَ، وَلَا يَسْتَرْقُونَ ، وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ ﴾

“ከህዝቦቼ ሰባ ሺህ የሚሆኑት ያለምንም ጥያቄና ቅጣት ጀነት የሚገቡ ናቸው። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ ማናቸው? ሲባሉ፦ ‘የማይደግሙ፣ በገድ የማያምኑና በአላህ ብቻ የሚመኩ’ ናቸው አሉ።”

📚 ቡኻሪ (6472) ሙስሊም (218) ዘግበውታል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group