UMMA TOKEN INVESTOR

Abdulhadi shared a
Translation is not possible.

ሂዝቦላህ ጠንካራ ጥቃቶችን ሲቀጥል:-

የኢስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ያራ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው “የእስራኤል” የጠላት ወታደሮች በተሰበሰቡበት በሚሳኤል ጦር መሳሪያ በቀጥታ ኢላማ አድርገዋቸዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ዛሪት ባራክስን በባርካን ሮኬቶች ኢላማ በማድረግ ቀጥተኛ ጥቃቶችን ማሳካት ችለዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ላይ የጠላት ወታደሮችን በሜታት አካባቢ በተገቢው መሳሪያ ኢላማ ያደረጉ ሲሆን ቀጥታ መምታት ችለዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በሾመራ ጦር ሰፈር ላይ በተገቢው መሳሪያ ቀጥተኛ ጥቃት አድርሰዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ፣ አል-መርጅ ቦታ ላይ በተገቢ መሳሪያዎች ቀጥተኛ ጥቃት አድርሰዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdulhadi shared a
Translation is not possible.

#ሰበር

አልቃሳም ብርጌድ: እስራኤል በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለደረሰችው እልቂት ምላሽ ለመስጠት “አሽኬሎን” ከተማን በሚሳኤል ቦምብ ደብድበናል።

#islam #hamas #jihad #qassam #quds #resistance #gaza #palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdulhadi shared a
Translation is not possible.

Israeli Heritage Minister Amichai Eliyahu said that “one of Israel’s options in the war in Gaza is to drop a nuclear bomb on the Strip,” on November 5, according to the Times of Israel.

During an interview, Eliyahu also voiced his objection to “allowing any humanitarian aid into Gaza.”

“We wouldn’t hand the Nazis humanitarian aid,” the minister said. “There is no such thing as uninvolved civilians in Gaza.”

The far-right minister also said that the Palestinian population “can go to Ireland or deserts, the monsters in Gaza should find a solution by themselves.”

He added: “Anyone waving a Palestinian or Hamas flag shouldn’t continue living on the face of the earth.”

Hour after the statement, Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu suspended the heritage minister from government meetings indefinitely, the premier’s office said.

"Minister Amichai Eliyahu's statements are not based on facts," Netanyahu's office said in a statement.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኡማ ላይፍ ተከተዮቻችን እርስበረሳችን follaw በመደራረግ ለሌሎች እንድርስ ሼር በማድረግ ኡማላይፍን ላልሰሙትና ላለወቁት በማስተዋወቅ በወቅታዊ በፍልስጢን ወንድሞቻችንን ጉዳይ በዱዓ እንዳንረሳቸው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdulhadi shared a
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

👉 ትንሹ ሽርክ

🔑 ይህኛው የሽርክ አይነት እስልምና ወደ ትልቁ ሽርክ ያደርሳል ወይንም ለእርሱ ያጋልጣል ብሎ የከለከለው፤ አላህና መልዕክተኛው ሽርክ ብለው የጠሩት ነገር ግን ከእስልምና እማያስወጣን ተግባር በሙሉ ያካትታል። ምሳሌዎቹም እጅጉኑ የበዙ ከመሆናቸው የተነሳ ለመገደብ ያዳግታል!! ልክ ኢማሙ ኢብኑል ቀዩም " ሽርክ ብዙ አይነት ነው፤ ቁጥሩንም ከአላህ ውጪ ማንም ሊያውቀው አይችልም እንደው እንጠቀስ ብለን ብንጀምር ንግግሩ ከዚህ በላይ በሰፋ ነበር" እንዳሉት ማለት ነው።

👉 ትንሹ ሽርክ ዑለሞች በሁለት መልኩ ይከፍሉታል!!! ይህም ልቦናዊ እና ተግባራዊ ትንሹ ሽርክ በመባል ይካፈላል።

🗝ልቦናዊም የምንለው ሪያዕ፣በሰበቦች ላይ መመካት እና ሌሎችም።

🗝ተግባራዊ እምንለው ደግሞ ከአላህ ውጪ ባለ አካል መማል፣እርዝን ማንጠልጠል( ይህ ተግባር ምንም እንኳን ከቁርዓን የሆኑትን በሚመለከት ኺላፍ ቢኖርም ከብዙ ምክንያቶች አንጻር ግን ቁርዓንም ቢሆን አይቻልም!!!)....በእርግጥም እነዚህ ተግባራት ወደ ትልቁ ሽርክም ሊገቡ ይችላሉ!! ይህ ግን እሚሆነው በባለቤቱ ኒያ ወይም በልቦናው በቋጠረው ነገር ላይ ተመርኩዞ ነው!! ልክ ኢብኑል ቀይም(የኢብኑ ተይሚያህ አንጋፋ ተማሪ መሆኑን ልብ ይሏል) እንደተናገሩት።

👌 ትንሹ ሽርክ ትንሽ ሊባል የቻለው ከትልቁ ማለትም ከእስልምና ሙሉ በሙሉ ከሚያስወጣው አንጻር እንጂ ከሌሎች ወንጀሎች በአጠቃላይ ግን የከፋ ነው!!!

👉 ጠቢቡ ሉቅማን ለአብራኩ ክፍይ

🔅«ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና»

እንዳለውም አላህ ላይ ማጋራት ታላቅ በደል መሆኑ ፍንትው ያለ ሀቅ መሆኑ አይዘነጋም‼️ለዚህም ነው አላህ በተከበረው ቃሉ 🔆"አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡" ብሎ ዛቻ አዘል መልዕክት ያስተላለፈው!! እዚህ ጋር ግን አንድ መነሳት ያለበት ጥያቄ አለ‼️

👌ይህ ዛቻ ትንሹን ሽርክም ያካትታል ወይንስ ትልቁን ሽርክ ብቻ ነው⁉️⁉️

መልስ

🔑 በእርግጥ ዑለሞች በዚህ ርዕስ የተለያየ እይታ አላቸው። ታላቁ ዓሊም መጽሐፉ ግመል ከምትሸከመው በላይ የበዙ፣ ህይወቱን በሙሉ ለእስልምና የሰዋ የእስላምና ጀምበር!! የሆነው ኢብኑ ተይሚያህ( ገና በአስራዎቹ ዕድሜው ነበር ኪታቦችን መጻፍ የጀመረው!!) እራሱ ሁለት አይነት ንግግር አለው!! ይህም:-

  1ኛው- ሽርክን አላህ አይምርም ትንሹም እንኳ ቢሆን

2ኛው- ያ አላህ እማይምረው እሚባለው ሽርክ ትልቁ ሽርክ ነው!! የሚል ነው። ነገር ግን ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስረድተው ሸይኽ ዑሰይሚን ቀውሉል ሙፊድ በተሰኘውና በሌሎች መጽሀፎቻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ሁሉንም ያካትታል ወደሚል ድምዳሜ ያዘነብላሉ። ትንሹ ሽርክ ከባድ ከመሆኑ የተነሳም ነው ዐብደላህ ኢብን ዑመር ከአላህ ውጪ ባለ አካል በእውነት ከምምል በእውሸት በአላህ ብምል ይሻለኛል ያሉት!! አስተውሉ‼️ ትንሹን ሽርክ ያስገኘ እሳት ይዘወትራል ወይንም ከእስልምና ይወጣል ማለት ሳይሆን በወንጀሉ ልክ ተቀጥቶ ከእሳት ይወጣል!!! ሌሎች ከሽርክ ውጭ ያሉ ወንጀሎችን ግን አላህ ከፈለገ ይምረዋል ወይንም በወንጀሉ ልክ ይቀጣዋል!!

👉  እጅጉኑ ልብ በሚያደማ መልኩ ይህ ሽርክ ሁል ጊዜ መልኩን እየለዋወጠ ወደ ሙስሊሙ ዑማ ሰርጎ ከመግባት አልቦዘነም!! ለዚህም ሁላችንም እምናውቃቸው ብዙ ምሳሌዎች አሉ። አዎን ሽርክን ወደ እስልምና ለማስገባት የእስልምና ጠላቶች  በኛው ቂላቂል ጥቅመኞች በኩል ያላሰለሰ ጥረቶችን ሲያደርጉ ይስተዋላል። ለዚህም በየ አከባቢው ያሉ ዶሪሆች፣ በየግዜው እስላማዊ ተብለው እሚለቀቁ የሽርክ ሙዚቃዎች(አስቡት!! አንድ ሙስሊም ይህንን እያደመጠ እና እየጨፈረበት ቢሞትና አላህን ቢገናኝ መልሱ ምን ይሆን????!!!!) እና ሌሎችም ተግባራት ታላቅ አስረጂ ናቸው!!!  ይበልጡኑ ሽርክ ምን ያህል እስልምና ውስጥ ሰርጎ እንደገባ ግልፅ ይሆንልን ዘንድ ሸይኽ ፈውዛን ኢርሻድ በተሰኘው መፅሓፋቸው ያሰፈሩትን በአንድ ሙስሊም ቀብር አምላኪና ጣዎት አምላኪ መካከል የተከሰተውን ምልልስ እንመልከት⤵️⤵️

🔆 አንድ ቀብር አምላኪ አንድን ጣውት አምላኪ አገኘውና 'አንተ ሰውዬ እንዴት ይህን ግዑዝ አካል ታመልካለህ' ብሎ በመተቸት መንፈስ ጠየቀው!!

🔆ጣውት አምላኪውም የዋዛ አልነበረምና 'እኔስ በእጄ ያለን ግዑዝ አካል ነው እማመልከው አንተ ግን በእጅህ(በአቅራቢያህ) የሌለን ግዑዝ አካል(ቀብርን)ን እኮነው የምታመልከው' ብሎ መለሰለት ይባላል!!!! ልብ ይበሉ! ምንም እንኳን ሁለቱም አካላት ሽርክ ላይ ቢወድቁም የእስልምናን ካባ ለብሶ ያለ አካል የባሰ የሽርክ አረንቋ ውስጥ እንዳለ ልብ ይሏል!! ታድያ እኛም ሆንን በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ከዚህ አደጋ ጠርተናልን⁉️⁉️

👉 እናም ይህን ታላቅ በደል ለራሳችን ሙሉ በሙሉ ርቀን ለማህበረሰባችን የማስተማር ግዴታ ተጥሎብናልና ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል ልናስተምራቸው ይገባል!!

አላህ ሆይ እኛንም ሆነ መላውን ሙስሊም ከሽረክ ጠብቀን‼️ ዳዒዎቻችንም ከሽርክ በማስጠንቀቅ ላይ አጽናቸው‼️ አንተ የባሪያዎችህን ጥሪ ሰሚ ነህና🤲🤲🤲🤲

                والله أعلم والعلم عنده 

✍አቡ ረምዛን

for more follow 👉https://ummalife.com/aburemzan

aburemzan | UmmaLife

aburemzan | UmmaLife

aburemzan: aburemzan. Nikname: @aburemzan | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
Send as a message
Share on my page
Share in the group