Translation is not possible.

ሂዝቦላህ ጠንካራ ጥቃቶችን ሲቀጥል:-

የኢስላማዊ ተቃውሞው ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ያራ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው “የእስራኤል” የጠላት ወታደሮች በተሰበሰቡበት በሚሳኤል ጦር መሳሪያ በቀጥታ ኢላማ አድርገዋቸዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ዛሪት ባራክስን በባርካን ሮኬቶች ኢላማ በማድረግ ቀጥተኛ ጥቃቶችን ማሳካት ችለዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ላይ የጠላት ወታደሮችን በሜታት አካባቢ በተገቢው መሳሪያ ኢላማ ያደረጉ ሲሆን ቀጥታ መምታት ችለዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በሾመራ ጦር ሰፈር ላይ በተገቢው መሳሪያ ቀጥተኛ ጥቃት አድርሰዋል።

የኢስላማዊ ተቃውሞ ተዋጊዎች ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ፣ አል-መርጅ ቦታ ላይ በተገቢ መሳሪያዎች ቀጥተኛ ጥቃት አድርሰዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group