Nejmudin kedir Hassen Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Kuzatishlar
0
Kuzatuvlar yo'q
Tarjima qilib boʻlmadi.

♦️ የዑመር አልቃሲም ጦር ቃል አቀባይ አቡ ኻሊድ፡-

-

ሰራዊታችን በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በአል-አማል እና በአል-ዘይቱን ሰፈሮች በሚገኙ ግንባሮች ላይ ጠላትን በመዋጋት ተሽከራዎቻቸውን ማውደም እና በርካታ ወታደሮቻቸውን ማጥፋት ቀጥለዋል።

ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው።

አንደኛ፡- የሰማዕቱ ዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከአል-አማል ሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ በካን ዮኒስ ከጠላት መኪኖች አንዱን ኢላማ በማድረግ በቀጥታ በፀረ-ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በውስጡ ያሉትን ጠላቶች መግደል እናለዋል ማቁሰል ችለዋል።

ሁለተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ጦር በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር ፊት ለፊት ከጠላት ጦር አባላት ጋር ከባድ መትረየስን፣ ፈንጂዎችን እና ፀረ ታንክ እና ፀረ-ሰው ዛጎሎችን በመጠቀም ውጊያ በማድረግ በመካከላቸው ቀጥተኛ ጥቃት አድርሷል።

በሶስተኛ ደረጃ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በካን ዮኒስ ከተማ በተስፋፋው የጠላት ሃይል ላይ በ በርካታ ጥቃቶችን በመትረየስ፣ የእጅ ቦምቦች እና ፀረ-ታንክ መሳሪያዎች ተጠቅመው በማጥቃት በጠላት ሃይሎች ላይ ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

አራተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር 8ኛ መንገድ በሚገኝ የውጊያ ግንባር ላይ አንደኛውን የጠላት መኪና ኢላማ በማድረግ በፀረ ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በቀጥታ መትተዋል።

አምስተኛው፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው አል-አማል ሰፈር ላይ በ"እስራኤል" የጠላት ሃይል እግረኛ ወታደራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ ላይ ፈንጂ በተሳካ ሁኔታ በማፈንዳት ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

የዑመር አልቃሲም ኃይሎች - የፍልስጤም ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ወታደራዊ ክንፍ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

🛑| መነበብ ያለበት፡ ሃሬትዝ፡

የጽዮናዊው አገዛዝ ለመጥፋት ተቃርቧልስ።

የእስራኤል ስም በአለም ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ እውቅና ወደሌለው ሀገር ደረጃ እየወረደ ነው፣ ብድር የመመለስ አቅሙ ቀንሷል፣ ድህነት እና የኑሮ ውድነቱ ተባብሷል፣ ከአቅሙ በላይ ህዝብ የተጫነበት የህዝብ አገልግሎቱ እየፈራረሰ ነው፣ መንግስቱ (ገዥው አካል) አሁን ለተፈጠረው ውጥንቅጥ አንዱ አንዱን እየወቀሰ ጀርባውን እየቧጨረ ነው።

ከ130 በላይ እስረኞች አሁንም በጋዛ ይገኛሉ ቤተሰቦቻቸውም በውሸት በማታለል ተሰላችዋል። የሰሜን እና ምዕራባዊ ኔጌቭ ሰፋሪዎች “በራሳቸው [በወረራ በያዟቸው] መሬቶች” ውስጥ ስደተኞች ሆነዋል መቼ እንደሚመለሱም አያውቁም ምናልባት የተረፈ ቤት ካለ። በጋዛ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተርበዋል እና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋሌ, አብዛኛዎቹ በጥቅምት 7 ዘመቻው ያልተሳተፉ ናቸው 12,000 ህጻናትን ጨምሮ - ግን ሐማስ አሁንም በጠንካራ አቋም ላይ ነው እስራኤልንም እየተዋጋ ይገኛል; በየቀኑ ብዙ የእስራኤል ወታደሮች ቤታቸው ወደፈራረሰባቸው ቤተሰቦቻቸው በሬሳ ሣጥን ውስጥ ሆነው ይመለሳሉ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

የኢራን መከላከያ ሚኒስትር መሀመድ ሬዛ አሽቲያኒ፡ እንግሊዝና አሜሪካ በየመን ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃቶች እናወግዛለን እንዲሁን የየመንን ሉዓላዊነት እንደጣሱ እንቆጥረዋለን።

- የየመን ህዝቦች በዚህ ግጭት በራሳቸው ፍላጎት እርምጃ እየወሰዱ ሲሆን ድርጊታቸውም የፍልስጤምን ህዝብ ለመከላከል ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

የሐማስ መሪ ማህሙድ ማርዳዊ ለአልጀዚራ፡-

-

ኔታንያሁ የትኛውንም የፍልስጤም አካል ውድቅ በማድረግ ደጋፊዎቹን ለማስደሰት ይሞክራል።

ኔታንያሁ ከጦርነቱ በኋላ በሚል ያወጣው እቅድ ተንኮል ያዘለ ነው፣ እናም ግባችንን ለማሳካት ትግላችንን እንቀጥላለን።

መሪነታቸውን የሚወስኑት የፍልስጤም ህዝቦች ብቻ ነው።

ጋዛን መልሶ ለመገንባት እና ለምርጫ ለመዘጋጀት በሁሉም ፍልስጤማዊያን ተቀባይነት ያለው ብቁ መንግስት ለመመስረት ዝግጁ ነን።

የእስረኞች ልውውጥ ድርድርን በተመለከተ በእኛ በኩል ምንም አይነት ግትርነት የለም ነገር ግን ኔታንያሁ ሆነ ብሎ እንቅፋት እየፈጠረ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

🔹ሐቅ በክብር ሲገለጥ

"እስር ቤት በነበርኩበት ጊዜ ከእስር ቤት ለመውጣት ድርድር እንዳልተቀበልኩት እና ነፃነቴን በክብሬ አልለውጥም እንዳልኩት፡ ክብሬንም በውሸት አልቀይርም። ነጻ እና ሉዓላዊት ሀገረ ፍልስጤም መንግስት መመስረቷነን ደጋፊ ነኝ። ይህ የፍልስጤም ሀገረ መንግስት ከእስራኤል መንግስት ጋር ተስማምቶ የሚኖር ይሁን። የእስራኤል መንግስት እያደረገ ያለው ጦርነት ሳይሆን የዘር ማጥፋት ነው። ህጻናትና ሴቶች እየተገደሉ ነው። የሰጠሁትን ቃለ ምልልስ ለመተርጎም አትሞክሩ። ቃለ ምልልሱን አንብቡና ተረዱ እንጂ የእስራኤልን ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር መሰረት አድርጋችሁ መፍረዳችሁን አቁሙ፡፡" ፕሬዚደንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish