Translation is not possible.

♦️ የዑመር አልቃሲም ጦር ቃል አቀባይ አቡ ኻሊድ፡-

-

ሰራዊታችን በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በአል-አማል እና በአል-ዘይቱን ሰፈሮች በሚገኙ ግንባሮች ላይ ጠላትን በመዋጋት ተሽከራዎቻቸውን ማውደም እና በርካታ ወታደሮቻቸውን ማጥፋት ቀጥለዋል።

ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው።

አንደኛ፡- የሰማዕቱ ዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከአል-አማል ሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ በካን ዮኒስ ከጠላት መኪኖች አንዱን ኢላማ በማድረግ በቀጥታ በፀረ-ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በውስጡ ያሉትን ጠላቶች መግደል እናለዋል ማቁሰል ችለዋል።

ሁለተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ጦር በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር ፊት ለፊት ከጠላት ጦር አባላት ጋር ከባድ መትረየስን፣ ፈንጂዎችን እና ፀረ ታንክ እና ፀረ-ሰው ዛጎሎችን በመጠቀም ውጊያ በማድረግ በመካከላቸው ቀጥተኛ ጥቃት አድርሷል።

በሶስተኛ ደረጃ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በካን ዮኒስ ከተማ በተስፋፋው የጠላት ሃይል ላይ በ በርካታ ጥቃቶችን በመትረየስ፣ የእጅ ቦምቦች እና ፀረ-ታንክ መሳሪያዎች ተጠቅመው በማጥቃት በጠላት ሃይሎች ላይ ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

አራተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር 8ኛ መንገድ በሚገኝ የውጊያ ግንባር ላይ አንደኛውን የጠላት መኪና ኢላማ በማድረግ በፀረ ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በቀጥታ መትተዋል።

አምስተኛው፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው አል-አማል ሰፈር ላይ በ"እስራኤል" የጠላት ሃይል እግረኛ ወታደራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ ላይ ፈንጂ በተሳካ ሁኔታ በማፈንዳት ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

የዑመር አልቃሲም ኃይሎች - የፍልስጤም ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ወታደራዊ ክንፍ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group