Translation is not possible.

የሐማስ መሪ ማህሙድ ማርዳዊ ለአልጀዚራ፡-

-

ኔታንያሁ የትኛውንም የፍልስጤም አካል ውድቅ በማድረግ ደጋፊዎቹን ለማስደሰት ይሞክራል።

ኔታንያሁ ከጦርነቱ በኋላ በሚል ያወጣው እቅድ ተንኮል ያዘለ ነው፣ እናም ግባችንን ለማሳካት ትግላችንን እንቀጥላለን።

መሪነታቸውን የሚወስኑት የፍልስጤም ህዝቦች ብቻ ነው።

ጋዛን መልሶ ለመገንባት እና ለምርጫ ለመዘጋጀት በሁሉም ፍልስጤማዊያን ተቀባይነት ያለው ብቁ መንግስት ለመመስረት ዝግጁ ነን።

የእስረኞች ልውውጥ ድርድርን በተመለከተ በእኛ በኩል ምንም አይነት ግትርነት የለም ነገር ግን ኔታንያሁ ሆነ ብሎ እንቅፋት እየፈጠረ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group