jemal muhammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

⭕️ቀሳሞች ለስምምነቱ ያቀረቡት ቅድመ ሁኔታ

🔹 ስምምነቱ ሶስት እርከኖች ሲኖሩት

እያንዳንዱ ደረጃ ለ45 ቀናት የሚቆይ እስረኞችን መለዋወጥ ወታደራዊ ከበባውን ማስቆምና ጋዛን መልሶ መገንባትን ያካትታል።

የስምምነቱን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ እርምጃዎችን የያዘ ዝርዝር አባሪን ቀሳሞች አያይዘው ልከዋል።

🔹እስረኞችን በተመለከተ

ሕፃናትና ሴቶችን፣ አዛውንቶችና ሕሙማን የወራሪዋ እስረኞች ይፈታሉ። በተያያዘም በወራሪዋ እስር ቤት የሚገኙ 1500 ቁጥር ያላቸው ወንድም እህቶቻችን ይለቀቃሉ። ከእነርሱም ውስጥ 500 ያህሉ የዕድሜ ልክ እስራትና ከፍተኛ የቅጣት ውሳኔ በወራሪዋ እስራኤል የተፈረደባቸው ናቸው።

🔹ሰብዓዊ ዕርዳታን የጫኑ መኪኖች

  በቀን 500 ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች ነዳጅን ጨምሮ ወደ ጋዛ ይገባሉ በተለይም ወደ ሰሜናዊው ክልል እንዲገቡ ይደረጋል።

🔹መጠለያ

በቀን 60,000 ጊዜያዊ መጠለያ ቤቶች፣ የመጀመርያው የስምምነት እርከን ከመጠናቀቁ በፊትም 200,000 ጠንካራና ለመኖር አመቺ የሆኑ ድንኳኖች ይገነባሉ።

🔹የተፈናቀሉትን መመለስ

የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ፣ በሰሜን እና በደቡብ ጋዛ የመንቀሳቀስ ነፃነትና ዋስትና ይሰጣል።

🔹ግንባታዎች

ቤቶችን፣ ኢኮኖሚያዊ ተቋማትን እና የህዝብ መገልገያዎችን መልሶ የመገንባቱ እቅድ ፀድቆ ትግበራው ቢበዛ በ 3 ዓመታት ውስጥ እንዲጠናቀቅ ይደረጋል።

🔹 የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከጋዛ መውጣት

  ከመጀመርያው የስምምነት እርከን በፊት የጠላት ኃይሎች ከተማውን ለቀው በመውጣት መልሶ ግንባታው እንዲጀመር ይደነግጋል።

🔹አለም አቀፍ ዋስትናዎች

  ኳታር፣ ግብፅ፣ አሜሪካ፣ ቱርክ እና ሩሲያ ለስምምነቱ ተግባራዊነት ዋስትናና ታዛቢ እንዲሆኑ ይጠይቃል። እና ሌሎችንም ሰርፕራይዞች ይዟል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጤም እስላማዊ ጂሃድ ምክትል ዋና ጸሃፊ ዶክተር መሀመድ አል ሂንዲ፡ እ.ኤ.አ ኦክቶበር 7 የሆነው ነገር "የእስራኤል" ክልሉን ለመቆጣጠር ያደረገችውን ዝግጅት አበላሽቶታል።

በጦርነቱ በ74ኛው ቀን "ቴል አቪቭ"ን በዊሳኤል መምታት መቻላችን የአጥቂው ወራሪ ውድቀት ማስረጃ ነው።

የሁለት ሀገር መፍትሄ ወሬዎች ፍልስጤማውያንን ለማረጋጋትና ለማታለል ብቻ ነው። "እስራኤል" አለም ባየችው አሰቃቂ እልቂት በጦር ሜዳ የገጠማትን ውድቀት ለማጥፋት እየሞከረች ነው።

መላው የፍልስጤም ህዝብ ተቃዋሚ እና ጂሃዲስት በመሆኑ ተቃውሞን እና ሙጃሂዶችን ማጥፋት ቅዠት ነው።

"እስራኤል" በተከታታይ በጦር ሜዳው ከደረሰባት ኪሳራ በኋላ ሞራሏን ከፍ ለማድረግ ትጥራለች።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዶ/ር መሀመድ አል ሂንዲ: ይህ ጦርነት በዋሽንግተን እና በምዕራቡ ዓለም በሚመራ ጥምረት "እስራኤልን ለማቆየት" የሚደረግ ጦርነት ነው::

"እስራኤል" ከዚህ ጦርንት በኋላ እንደበፊቱ መሆን አትችልም::

በክልሉ የዋሽንግተን ቅዠቶች እና ግራ መጋባቶች በዚህ ጦርነት መጨረሻ ላይ ይቀበራሉ።

ጦርነቱን እየመራች ያለችው ዋሽንግተን ስለሆነች አረቦች አሜሪካን ለማግባባት የሚያደርጉት ሙከራ ምንም ጥቅም የለውም።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group