Translation is not possible.

#አሳሳቢ_እና_ግዴታ_ነገር_ስለሆነ_ሳናነብ_እዳናልፍ

💌 የአቡ ኡበይዳ አደራ  ለመላው አለም ነፃ ህዝቦች በሙሉ..

ተቃውሞውን ደግፉ እና መስጂዶቻችሁን  ሰላት  ላይ ቁኑት እዲቀሩ እዘዙዋቸዉ መስጂዶች በሶላት ሙሉዋቸዉ እና ለትግሉ ለተቃዉሞ ለሙጃሁዶች   እና በኩሩዋ የጋዛ ምድር ፅኑ ለሆኑት ሰዎች  ዱዓችሁን አጠናክሩ።

የነጻነት ሰዎች ሆይ ጥሪውን አድምጡ

اقنتوا وارفعوا الدعوات إلى المنتقم الجبار وابرقوا بتكبيراتكم لغزة تحية الوفاء

لبوا نداء المقاومة بإحياء صلاة الفجر في المسجد

ትሑት ሁኑ እና ለኃያሉ ተበቃይ ለምኑት ልመናችሁን ዱዋ አድርጉ  እና የታማኝነት ሰላምታን በተክቢራዎች ወደ ጋዛ ላኩ።

በመስጂድ ውስጥ ያለውን የንጋቱን የሱብሂ ሰላት በማነቃቃት የተቃውሞ ጥሪውን መለሱ

#አደራ_ነዉ_ሼር_እናድርገዉ_በመስጂዶች_ቁኑት_ሊቀራ_ይገባል

#ስለዚህ_ሼር_በማድረግ_ሀላፈትነታችንን_እንወጣ

#ሼር

#ሼር

#ስለፊሊስጤም_በቴሌግራም ቻናል_ተከታተሉን

ሊኩን በመጫን👇

https://t.me/alshems_alshems_ale

@alshems_alshems_ale

#كلنا_مع_غزة ✌️

#ألم_وأمل

#ሼር_

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group