Ibnu meta Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Ibnu meta shared a
Translation is not possible.

አላህ ሆይ አሜሪካን ከምድረ ገፅ አጥፋልን🤲🤲🤲

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን፡ ዋሽንግተን ለእስራኤል የገንዘብ እና የጦር መሳሪያ ድጋፍ ታደርጋለች፣ እኛ ደግሞ ከአሜሪካ እና ሌሎች ሰብአዊ መብትን በሚጥሱ ሀገራት ፊት እንቆማለን በዚህም በቬቶ ፓወር የሚተማመኑ ሀገራትን እንታገላለን አሜሪካ ከሌለች ፍትህ በአለም ላይ ሊሰፍን ይችላል።

የቱርክ ፕሬዝዳንት፡ ጋዛውያንን ያረዱ ጽዮናዊያን በፍጥነትም ይሁን ዘግይቶ በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ፊት ይዳኛሉ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibnu meta shared a
Translation is not possible.

አሸባሪዋ አሜሪካ ለወራሪዋ እስራኤል እስካሁን ድረስ ከ10 ሽህ ቶን በላይ የጦር ቁሳቁስ በቀጥታ ድጋፍ አድርጋለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibnu meta shared a
Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ አሁን ከመሸ የሰጠው መግለጫ

- የወራሪዋ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችንና ህጻናትን ደም በማፍሰስ መስጊዶችን፣ ሰላማዊ መኖርያዎችን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን በቦምብ በማጋየት ለ5 ሳምንታት ነውሩን ለመሸፈን ሞክሯል።

- ጠላት በአለም ፊት የፈፀመው እልቂትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የዚህ ጦርነት ብቸኛ ስኬቱ ነው።

- እነሆ በጋዛ የእግረኛ ጦር ፍልሚያ የጽዮናዊ-አሜሪካዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቀስ በቀስ እየተደቆሱና እየወደሙ ነው።

- የወራሪዋ ታንኮች ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ እና የወረራውን አቅጣጫ እንዲቀይሩ የሚያስገድዳቸው ኃይለኛ ተቃውሞና ከባድ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

- ተዋጊዎቻችን ከመሬት በታችና ከፍርስራሽ ስር ወጥተው ጦርና  ጋኖቹን እያወደሙ ወታደሮችን እየገደሉ ይመለሳሉ።

- በ48 ሰአት ውስጥ ከ25 በላይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊሉ ማውደማችንን እንገልፃለን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibnu meta shared a
Translation is not possible.

ከዛሬው ጉባኤ የወጣ የጋራ ስምምነት መግለጫ!

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለውን የእብደት ጦርነት ለማስቆም ታሪካዊ፣ ልዩ እና ቆራጥ ውሳኔ ወስዷል።

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ለ17 አመታት የቆየውን ከበባ ለማንሳት ውሳኔ ሰጥቷል።

🔴 የራፋህ ድንበርን በቋሚነት በመክፈት፣ ለነዳጅ፣ ለእርዳታ እና ለህክምና ቁሳቁሶች ምቹ መተላለፊያ እንዲሆን ተወስኗል።

🔴 የጋዛ ሰርጥ መልሶ ግንባታን የሚያግዝ ፈንድ የጋራ ጥምረት በአስቸኳይ በማቋቋም ከ41 ሺህ በላይ ሙሉ በሙሉ የወደመ መኖሪያ ቤቶችን እንዲሁም ከ222 ሺህ በላይ በከፊል የወደሙ መኖሪያ ቤቶችን የመንግስት መስሪያ ቤቶችን፣ መስጊዶችን፣ ቤተክርስትያኖችን፣ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመገንባት የወሰነ ሲሆን ይህን የፈፀሙ የጦር ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ እና ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች እና ለሚመለከታቸው ፍርድ ቤቶች ለማቅረብ የአረብ እስላማዊ የህግ አካል ለማቋቋም ተወስኗል።

🔴 የወራሪዋ አምባሳደሮች ከአረብ እና ሁሉም እስላማዊ ሀገራት ማባረር ፣የሀገራቸውን አምባሳደሮች በመጥራት እየተፈጸመ ላለው ወንጀል እና እልቂት ምላሽ እና ይህንን ወራሪ ሙሉ በሙሉ ቦይኮት ለማድረግ ተወስኗል።

🔴 ወራሪውን ከፍልስጤም ግዛት ማባረር፣ ወረራውን ማስቆም እና እየሩሳሌም ዋና ከተማዋ በማድረግ የፍልስጤም ሀገርን ለመመስረት ስምምነት ላር ተደርሷል።

የሙሐመድ ትውልድ From Ultra palestine

#palestine

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibnu meta shared a
11 month Translate
Translation is not possible.

አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን

"ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።

አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—(ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው) አላቸው።

ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።

(አሁንም ምታው::)ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።

ለሶስተኛ ጊዜ (ምታው) አላቸው። ያኔ

ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋትስትመገብ ተመለከቱ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ

ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።

እንዲህ አለች:–(በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።) ስትል ሰሟት።

ሱብሀነከ ረቢ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group